🙌ሰላም እንዴት ናቹህ
srs ላይ result ከተለቀቀ GPA እንዴት መስራት እንደሚቻል እናያለን።
Let us assume that Mr X በ first semester እንደዚህ 👇👇👇score ቢያመጣ
📱English = 92 A+ 4
📱Geography = 83 A- 3.75
📱Mathematics = 71 B 3
📱Logic = 78 B+ 3.5
📱Psychology = 86 A 4
📱Physics = 64 C+ 2.5
🌐GPA ሲሰራ First Semester ላይ የሁሉም Credit Hour(Ects) የሁሉም እኩል ስለሆነ ቀጥታ ሁሉንም ደምራችሁ ለ6 ማካፈል ብቻ ነው👇👇👇
🔹4 + 4 + 3.75 + 3.5 + 3 + 2.5 = 20.75
👉ካዛ ቡሀላ ሲካፈል ለ6
✨20.75 ÷ 6 = 3.46
☑️So Mr X GPA is going to be 3.45.
Share Our channel
@jimmauniversity2017