የውል ህግ ክፍል 4
ስለውሎች አፈጻጸም/…
II. በውል ላይ የተመለከተውን ግዴታስ የምንወጣው ለማን ነው?
-
-በዚህ ረገድ የፍ/ብ/ህ/ቁ 1741 ግዴታውን መወጣት ያለብን ለባለመብቱ
ለራሱ ወይም በባለመብቱ፤ በህግ ወይም በፍርድ ስለባለመብቱ ሆኖ
እንዲቀበል ለተፈቀደለት ሰው ብቻ ነው፡፡
-ነገር ግን ባለእዳው ከዚህ ውጭ ለሆነ ሰው ግዴታውን የተወጣ ወይም
ክፍያ ውን የፈጸመ እንደሆነ ክፍያው ለባለመብቱ ጥቅም የዋለ መሆኑን
ካላረጋገጠ ወይም ባለመብቱ ይሁን ብሎ ካላጸደቀለት በስተቀር
ግዴታውን እንደተወጣ ተደርጎ አይቆጠርለትም (ፍ/ብ/ህ 1738 እና
1739)፡፡
ከዚህ ጋር በተያያዘ ሊነሳ የሚገባው ነጥብ አንድ ባለእዳ
ግዴታውን መወጣት ያለበት ለማን እንደሆነ በተጠራጠረ ጊዜ ምን
ማድረግ አለበት? የሚለው ነው፡፡
- በፍ/ብ/ህ/ቁ 1744 መሰረት ባለእዳው ንብረቱን ወይም ገንዘቡን
አልሰጥም በማለት በፍርድ ቤት እንዲቀመጥለት አድርጎ ከሃላፊነት
መዳን ይችላል፡፡
- ነገር ግን እየተጠራጠረ በግምት የከፈለ እንደሆነ የሚመጣውን
ሃላፊነት የሚወስደው ራሱ ይሆናል ማለት ነው፡፡
ፍ/ብ/ህ 1745
III. ባለ እዳዉ በዉሉ ላይ የተመለከተዉን ግዴታ ፈጸመ የሚባለዉ መቸ ነዉ?
-ይህ ከ እቃዉ ወይም አገልግሎቱ -- አይነት፤ ጥራትና መጠን ጋር የተያያዘ ነዉ፡፡
የመወያያ ጥያቄ
-አንድ ባለመብት በውሉ ላይ ከተጠቀሰው እና ከተስማማበት የእቃ አይነት የተለየ ፤
ነገር ግን በጥራትም ሆነ በብዛት የበለጠ እቃ ከባለእዳው ቢቀርብለት እምቢ አልቀበልም
የምፈልገው የተስማማንበትን ንብረት ነው ማለት ይችላል?
-ባለመብቱ አልቀበልም በማለት ፋንታ በጥራትና በብዛት የበለጠ መሆኑን አይቶ
ቢቀበል፤ ባለእዳውም በቀጣዩ ቀን በመምጣት ለጥራቱና ለብዛቱ ያወጣውን ተጨማሪ
ወጪ እንዲከፍለው ቢጠይቀው ባለመብቱ ሊከፍል ይገባልን ?
IV. የጉዳት ሃላፊነትን ማስተላለፍ
ፍ/ብ/ህ 1758
-አንድ ባለእዳ ንብረቱን ለባለመብቱ እስከሚያስተላልፍበት ጊዜ ድረስ በንብረቱ ላይ ለሚደር ሰው
ጉዳት (የመበላሸት ወይም የመጥፋት ጉዳት)ሃላፊነት አላበት፡፡
-በሌላ አነጋገር ንብረትን የተመለከተ የጉዳት ሃላፊነት ከባለእዳው ወደ ባለንብረቱ የሚተላለፈው
ንብረቱን በማስረከብ ይሆናል ማለት ነው፡፡
-ጥያቄ፡- ባለእዳው ለባለመብቱ ንብረቱን እንዲወስድ ማስጠንቀቂያ ቢሰጠውና ባለመብቱ ግን
በተሰጠው ጊዜ ውስጥ ሳይረከብ ቢቀር በዚህ መሃል በንብረቱ ላይ ለሚደርሰው ጉዳት ሃላፊነት
ያለበት ማን ነው ?
V. ውልን አለመፈጸም እና ህጋዊ
ዉጤቶቹ
ተዋዋይ ወገኖች በአንድም ይሁን በሌላ ምክንያት በውል የገቡትነን
ግዴታ ላይወጡ ወይም ሊጥሱ ይችላሉ፡፡ እንዲህ በሚሆንበት ጊዜ
እንደውሉ ያልተፈጸመለት ወገን ምን አማራጮች ይኖሩታል ?
- በፍ/ብ/ህ/ቁ 1771 ስር የሚከተሉት አማራጮች አሉት
1. እንደውሉ እንዲፈጸምለት መጠየቅ
2. ውሉን ማፍረስ እና
3. እንደውሉ ባለመፈጸሙ ምክንያት የደረሰበትን ኪሳራ መጠየቅ
ቅድመ ሁኔታ
ይቀጥላል .....
በ ዛሬው ትምህርታችን ላይ ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ comment አድርጉን
በሌላ ርዕስ እንድንማማር ከፈለጉ 10 ሰው ገብቶ comment ያድርግ በዛ ርዕስ በተከታታይ እንማማራለን
ማስታወቂያ :ለቻናል እና ግሩፕ ባለቤቶች በሙሉ አስደሳች ዜና
#ትልቅ_የቻናል_ማስታወቂያ_ወይም_Wave_ጀምረናል በ አንድ ጊዜ 100 ቻናሎች ላይ እናስተዋውቅሎታለን ኑ አብረን እንስራ💥💥💥 #የቻናል እና የግሩፕ _ባለቤት_ለሆናችሁ _ብቻ ያለ ምንም ክፍያ 👨⚖👩⚖
✅100+subscribers or members
✅1k+ Subscribers or members
✅3k+ Subscribers or members
✅5k+ Subscribers or members
✅7k+ Subscribers or members
✅10k+ Subscribers or member
✅15k+ Subscribers or member
✅20k+ Subscribers or member
✅30k+ Subscribers or member
♨ መግባት የምትፈልጉ Inbox Me and send your channels link via
@gofx19
@Theothokos21
Join us 💫
rel='nofollow'>Http://t.me/judgeoffed
http://t.me/judgeoffed
ክፍል 5 በቅርቡ ይጠብቁን

#ለሕግ_ነክ_ ቻናሎች እና ግሩፖች_ብቻ✅
✅100+subscribers or members
✅1k+ Subscribers or members
✅3k+ Subscribers or members
✅5k+ Subscribers or members
✅7k+ Subscribers or members
✅10k+ Subscribers or member
✅15k+ Subscribers or member
✅20k+ Subscribers or member
✅30k+ Subscribers or member
ኑ ቻናላችንን አብረን እናሳድግ
♨ መግባት የምትፈልጉ Inbox Me and send your channels link via
@gofx19
@Theothokos21
Join us 💫
rel='nofollow'>Http://t.me/judgeoffed
http://t.me/judgeoffed