የህግ ባለሙያው የፍቅር ደብዳቤ
(ደሳለኝ የኔአካል - ፍቅርኤል)
ይድረስ የልቤ ሉአላዊ ስልጣን ባለቤት ለሆንሽው ለምወድሽና ለማፈቅርሽ!
ባንቺ ይሁንታ ብቻ የምኖረው የህግ ባለሙያው አፍቃሪሽ ነኝ፡፡ ደጋግሜ ልገልፅልሽ እንደሞከርኩት ልቤን በsingular title ከወረስሽው ይሄው ግንቦት ሀያ ሲመጣ አመት ሊሞላኝ ነው፡፡ መጀመሪያ ልተዋወቅሽ ስሞክር ግልምጫ በምትይው የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ (preliminary objection) የትውውቅ ሙከራየን ውድቅ ልታደርጊብኝ ከሞከርሽበት ቀን ጀምሮ ፍቅርሽ በልቤ ንውፅውፅታ ፈጥሮብኛል፡፡ እንደ civil procedure code ሸንቀጥ ያለው ቁመናሽ፣ እንደ employment proclamation አንቀፆች በጥንቃቄ የተሞላው ሰበር ሰካ አረማመድሽ፣ እንደ civil code የነጡ በረዶ ጥርሶችሽ፣ ቀዩን ህገ-መንግሥት የመሠለው ሮማን ከንፈርሽ፣ የዳኞችን ጥቁር ጋዎን የመሠለው ሀር ፀጉርሽ፣ እንደመዶሻ እጀታ የተመዘዘው መቃ አንገትሽ ተባብረው እንደ አልሸባብ ሰላሜን አሣጡኝ፡፡ የመበርበርያ ትዕዛዝ (search warrant) ሳይኖርሽ የልቤን በር ከፍተሽ ገባሽ (ያውም 12:00 ካለፈ በሗላ)፡፡ ባንቺ ምክንያት እንደ land proclamation ክፍተቴ በዝቶ በቀላሉ ሆድ ይብሰኛል፡፡ በየቀኑ እየከሳሁና እየኮሰመንኩ የcriminal procedure code መስየልሻለሁ፡፡ ለፍቅርሽ ስል የት ልሂድ? የትም ብሄድ ፍቅርሽ extradite አድርጎ እንደሚመልሰኝ አልጠራጠርም፡፡ ውዴ! ባለፈው ቅዳሜ ባደረግነው oral litigation ላንቺ ያለኝን ልባዊ ፍቅር ከምክንያታዊ ጥርጣሬ በላይ (beyond reasonable doubt) ላስረዳሽ ሞክሬአለሁ፡፡ አንቺ ግን እንደ አስጠቂ ምስክር ያወቅሽውን ሁሉ ካድሽኝ፡፡ በዚህም በጣም ስለተበሳጨሁ በቸልተኝነት የሚፈፀም የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ልፈፅምብሽ ነበር፡፡ ያ ነገር በቸልተኝነት እንደማይፈፀም ትዝ ሲለኝ ተውኩት፡፡ the right to be heard የሚለው ህገ-መንግሥታዊ መርህ ባንቺ ዘንድ ቦታ እንደሌለው አስተውያለሁ፡፡ እንደ 1931ዱ ህገ-መንግስት ራስሽን የመካብ አባዜ ተጠናውቶሻል፡፡ የሆድ የሆዴን ሳወራሽ appeal to pitty fallacy ነው እያልሽ ታሸማቅቂኛለሽ፡፡ ነገር ግን ሴቶችን ስሜታቸውን በሚቀሰቅሰው appeal to pitty እና appeal to people (ad hominium fallacy) ካልሆነ በስተቀር በinductive እና deductive reasoning ማሳመን የማይሞከር እንደሆነ አልተሰወረብኝም፡፡ ውዴ! ምነው እንደ ፍትሐ-ብሄር ሕጉ አቋምሽን ማሻሻል ተሳነሽ? ከሕገ-መንግስቱ የማሻሻያ አንቀፆች (አንቀፅ 104 እና 105) የበለጠ ግትር ሆንሽብኝ፡፡ አንዳንዴ ሕገ-መንግስቱን መቀበልሽ እንኳ ያጠራጥረኛል፡፡ ምነው እንደ ሰበር ችሎት (cassation bench) ገደብሽን አለፍሽ?? ሴቶች እኔንና ፖለቲካን ለምን እንደምትጠሉን አይገባኝም፡፡ ተስፋ የጣልኩብሽ አንቺ እንኳን ለፍቅር አቤቱታዬ የሰጠሽኝ መልስ ሁከት ይወገድልኝ ብቻ ሆነ፡፡ የኔ ቆንጆ! ጥያቄየ እንደ ስልጤ ህዝበሸ ጥያቄ ውስብስብ አይመስለኝም፡፡ ታዲያ ምነው እንደወ/ሮ ከዲጃ በሽር አንዴ እምቢ አንዴ እሺ እያልሽ አስቸገርሽኝ? በነገራችን ላይ ውዴ....... ሴቶች ግን እንደ tax proclam ወሬያችሁ ሁሉ ስለገንዘብ የሆነው ለምንድነው? ሁልጊዜ ገቢ መሰብሰብ ብቻ? አንዳንዴማ ከinsurance እነ ጡረታ አዋጆችም ስለመስጠት ትንሽ ተማሩ እንጅ፡፡ ኤጭ! አንዳንዶቻችሁማ እንደወንጀል ሕጉ አሸማቃቂ፣ እንደ tax authority ሆዳሞች፣ እንደ civil code ወሬኞችና ነገር አራዛሚዎች፣ እንደ ፀረ-ሽብር ሕጉ ቁጡና ግልፍተኞች ናችሁ፡፡ በዚያ ላይ እንደ ሊዝ አዋጁ የከፈለ ሁሉ የሚከራያቸው ብዙ አሉ፡፡ አንዳንዶቹ ደግሞ ፀባያቸው እንደ commercial code ይደብራል፡፡ በእርግጥ አንቺ በፍቅር ላይ እንደ immoviable property ሽያጭ ጥብቅና የተለየ መርህ እንደምትከተይ አውቃለሁ፡፡ የሆነ ሆኖ ህይዎቴን እንደ united nations charter አንቀፆች በምትፈልጊው መንገድ እያጣመምሽ እየመራሻት ነው፡፡ ከአፍሪካ human rights charter ጋር ያላቹህን ግንኙነት ባላውቅም አንድ ነገር ግን ያመሣሥላቹሃል፡፡ ሁለታችሁም አሳይቶ መንሳት (claw back) ታበዛላችሁ፡፡ መጀመሪያ ላይ ጥሩ ተስፋ ትሰጡና ቀጥላችሁ ደግሞ ሆኖም ግን፡ ቢሆንም እንኳ፡ ነገር ግን፡ ምናምን እያላችሁ የሰጣችሁትን ተስፋ መልሳችሁ አፈር ታስግጡታላችሁ፡፡ ውዴ........ ፍቅሬን renounce ካደረግሽው ሌላ ወራሽ ስለሌለኝ በ escheat መርህ መሠረት ፍቅሬ ለመንግሥት ገቢ ይሆናል፡፡ ማለትም ላንቺ የነበረኝን ፍቅር ወደ ሀገር ፍቅር እቀይረዋለሁ፡፡ ይሄ ከመሆኑ በፊት ግን ፍቅራችን እነደ evidence ህጋችን በ draft እንዳይቀር ወይም እንደ ደርግ ህገ-መንግስት እድሜው እንዳያጥር የበኩልሽን አድርጊ፡፡ እኔ እንደሆንኩ እነደ gap filling provision ሳይሆን እንደ mandatory rule አክብሬ እይዝሻለሁ፡፡ ከሃሳብሽ intentionallyም ይሁን neglligently አላፈነግጥም፡፡ pacta sunt servanda!
ልዩነታችን እንደ common law እና civil law legal system የሰፋ ቢሆንም በ convergence እንደሚጠብ ተስፋ አለኝ፡፡ እስከዚያው የሲቪል ኮዱን ዝና፡ የክሪሚናል ኮዱን ግርማ ሞገስ፡ የህገመንግስቱን የበላይነት፡ የፋሚሊ ኮዱን ቁንጅና እመኝልሻለሁ፡፡
የፍቅር መዝገቡም ለጊዜው ተዘግቷል!
(የማይነበብ የአፍቃሪው ፊርማ አለበት)
Join 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ጥያቄ ለመጠየቅ ከፈለጉ ያናግሩን
https://t.me/Judge1234
http://t.me/Judge1234