▪️🚩Req No: 180++#Ethiopian Civil Service Commision#
▪️ማሳሰቢያ፦
1. ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት ይችላሉ።
2. የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናቶች ይሆናል፡፡
3. የሕግ ትምህርት ዝግጅት ያላችሁ ተወዳዳሪዎች ከ1999 ዓ.ም ጀምሮ እንዲሁም በሌሎች የትምህርት መስኮች ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ ተወዳዳሪዎች የመው ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
4. የቴክኒክና ሙያ በደረጃ የሚወዳደሩ አመልካቾች የCOC ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
5. ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል።
6. Application Link: https://forms.gle/w4iQUF1bHFikvAj5A
7. አመልካቾች ለሚያቀርቡት የትምህርት ማስረጃ ሀጋዊነት ኃላፊነት ይወስዳሉ።
8. ለፈተና ለሚመለመሉ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በማስታወቂያ የሚገለፅ ይሆናል።
9. ፈተናው የሚሰጠው በአዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ከተማ አስተዳድር ይሆናል