#🚩ሚኒስቴሩ ወደውጭ ለሥራ የምልከው ሰው እያጠረኝ ነው አለ
▪️የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር በዘረጋው የውጪ ሀገር የሥራ ስምሪት ገበያ ላይ ሂዶ ለመስራት ከሀገራት ከሚቀርበው ጥያቄ አንፃር፤ በከፍተኛ ሁኔታ የሚላኩ ዜጎች እጥረት መኖሩ ተገልጿል፡፡
ከመዳረሻ ሀገራት በኩል በርካታ የሰለጠነ የሰው ሀይል ጥያቄን ለኢትዮጵያ እንደሚቀርብ ለአሐዱ የገለጹት፤ በሚኒስቴሩ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት ፕሮጀክት ፅ/ቤት ኃላፊ ብርሀኑ አለቃ ናቸው፡፡
▪️Find More Details here
💧💧💧💧
https://kebenajobs.com/job/ministry-of-labor-and-skills-march-02-25/
▪️Deadline: No Deadline