i ሰው ...


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


ሁሌም ጥያቄህ መሆን ያለበት
እኔ ከህይወት ምን እፈልጋለሁ ሳይሆን ህይወት ከኔ ምን ትፈልጋለች ነው::
💛 አብረን እንደግ ተቀላቀሉን !!
@Keneyalew_teweld
@Keneyalew_teweld

✍ የተሰማችሁን ሀሳብ አስተያየት አድርሱን!!
@I_human_bot

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ውዴ ቤተሰቦቼ . . . ቤት ቅየራ ላይ ነን . . ኪራይ ተወዶ ሳይሆን ፣ ሰፊ ቤት ተገኝቶ ነው😁/ሰፋ ያለ ማን ይጠላል/ እናላቹ እቃቹን ሸኩፉና ወደዛኛው አብረን ብንጎዝስ ምን ይለናል😊


|❀:✧๑♡๑✧❀|
@tiztawe
@tiztawe
ೋ•✧๑♡๑✧•ೋ
👆👆👆👆👆

. . . ይኽው አዲሱ ቤታችን ነው ሰፋ ያለው😁


ሁለት ነገሮች አሉ :: በህይወታችን እኛ ማሳደድ የሌለብን እነሱም እውነተኛ ጓደኛ እና እውነተኛ ፍቅር ናቸው::

ሰዎች ግዜን ይሰጣሉ:: ከእነሱ ጋር መሆንን ከሚፈልጉቸው ሰዎች ጋር ሰዎች ይፃፃፋሉ ማውራት ከሚፈልጉቸው ጋር ሰዎች አብዝተው አይመቸኝም ሲሉህ እመናቸው እነሱም በግድ ግዜን እንዲሰጡህ ለማሳመን አትሞክር ቢፈልጉ ይሰጡሀል ::

ያማል አውቃለሁ :: ግን አንድን ሰው ላንተ ስሜት እንዴኖረው ማስገደድ አትችልም ::

አንድ ሰው እንዲያፈቅርህ ልትለምነው የተገባ አይደለም::አንድን ሰው ላንተ ይጨነጭ ዘንድ ልትለምነው የተገባ አይደለም ::አንድን ሰው ጥረት ያደርግ ዘንድ ልትለምነው የተገባ አይደለም::
አንድ ሰው ያወራህ ዘንድ ልትለምነው የተገባ አይደለም:: እንድን ሰው አንተን መጅመሪያ ያደርግ ዘንድ ልትለምነው የተገባም አይደለም ::እሱ ከፈለገ ያደርግሀል::

ሰዎችን ባንተ ህይወት ውስጥ ተቀዳሚ አታድርግ :: አንተ ለነሱ ምርጫ ብቻ ሆነህ ሳለ ::
Jay shetty


@Keneyalew_teweld
@Keneyalew_teweld




ማንም አባት ልጅን ማስወለድ ይችላል ነገር ግን አባትነት ህይወት ዘመንን ሁሉ ይጠይቃል ::

አባት ልጅ ህይወት ላይ የሚጫወተውን ሚና በምንም ሊተካ አይችልም ይህም ሚና በልጁች ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ አለው:: የወደፊትም ማንነታቸዉን(ስብዕናቸውን) የመቅረጽ አቅም አለው

በአንድ አጋጣሚ ነው አንድ ታዋቂ አሜሪካዊ baseball ⚾️ ተጫዋች ለበጉ አድራጎት ስራ ወደ አንድ ማረሚያ ቤት ብቅ ይላል :: እናም ታራሚዎቹንም የፈለጉትን ጥያቄ እንዲጠይቁት ይፈቅድላቸዋል ይህን እድል አግኝተው ጥያቄ ከጠየቁ ታራሚዎች መካከል የአንዱ ጥያቄ የማይረሳ ነበር ::

እሱም .... እንዲህ ሲል ጠየቀው እንዴት እንዲህ ታዋቂ baseball ተጫዎች ልትሆን ቻልክ ???


መልሱም... አባቴ ሁሌም baseball ከሱ ጋር ስንጫወት ወደ ፊት ምርጥ ተጫዋች እንደሚወጣኝ ይነግረኝ ነበር እሱ ነው :: ለእኔ እዚህ መድረስ ምክንያቱ ይለዋል::


ታራሚውም ... በሀዘን አንገቱን እየነቀነቀ ትክክል ብለሀል የኔም አባት ህፃን እያለሁ ሁሌ የማልረባ ደደብ እንደሆንኩ መጨረሻዬም ማረሚያ ቤት እንደ ሚሆን ይነግረኝ ነበር ይህው ባለው ባታ እገኛለሁ.....

@Keneyalew_teweld
@Keneyalew_teweld




❣️ከ 4 -8 አመት የሙላቸው ህፃናት ስለ ፍቅር ተጠይቀው ምን አሉ ?


Rebecca- age 8

❤️


Billy- age 4
❤️



Chrissy- age 6
❤️


Terri- age 4
❤️


Danny - age 8
❤️


Nikka-age 6
❤️


Noelle age 7
❤️
ፍቅር ልክ እንደ ትንሽ አሮጌት ሴት እና ልክ እንደ ትንሽ አሮጌት ሽማግሌ ነው
በጣም እርስ በእርስ ከመተዋወቃቸው ጋር ግን አሁንም ጓደኛሞች ናቸው::

Tommy age 6
❤️


Cindy- age 8
❤️



Clare age 6
❤️

@Keneyalew_teweld
@Keneyalew_teweld




ሁላችንም
ሁላችንም ..... ከአንድ ነገር ፈላጊ ነን
ሁላችንም , ሙሉዕነትን እንፈልጋለን
የምንፈልጋቸው ነገር አንድ ነው
ፍቅር ....
ፍቅር የሚያመጣውን ሙሉነት
ሙሉ ፍቅርን


ነገር ግን እራሳችንን ለዛ የተገባን , ለዛ የበቃን እንዳልሆንን ስናሰብ
ፍቅርን ሙሉዕነት በሌለ ነገር ለማካካስ እንፈልጋለን
በስራ, በወሲብ , በመጠጥ, በገንዘብ , በመሳሰሉት .......

ውስጣችንን ያለውን የባዳነት ጥልቀት ለመሞላት እንሞክራለን በነዚህ ነገር ግን እነዚህን ነገሮች ስናገኝ የባዶነት ጉድጓዶችን ከመሞላት ይልቅ ይበልጥ እንደ ሚጠልቁ እንረዳለን ::
የባዶነት ስሚታችንን ይበልጥ እንደ
ሚያባብሱት እንረዳለን

• የምንፈልገው እናውቃለን ???
• ከምንፈልገው ጨርባ ያለውስ ጥልቅ ፍላጉታችንንስ ????

አንዳንዴ ግን የምንፈልገውን ለማወቅ የሚያስፈልገን የመሰለንን አግኝተን ነገር ግን እንደ ማያስፈልገን ማወቃችን የምንፈልገው እንድናውቅ ዘንድ ይረዳናል

@Keneyalew_teweld
@Keneyalew_teweld




ህፃን እያለን መውደቅን አንፈራም
ነበር :: ስለመሳሳታችን አንጨነቅም ነበር :: በምን ይሎኝታ አንሸበብም ነበር::

ህፃን እያለን ...

አዳዲስ ነገር ለሞመገር አናመነታም ነበር :: ለመጫወት ለመዝናናት አምክንዮ አንፈልግም ነበር ....


ግን ምን ሆንን ግን ምን ተፈጠረ
ስናድግ , ፍርሀታችን በዛ, መሳሳታችን አስጨነቀን , ጥፋቱቻችን አሳቀቁን , ይሉንታ, ወረረን ጨዋታ እራቀን ....

እንደዛ እናበራ የነበርን ከዋክብቱች ምነው ደበዘዘ ብርሀናችን


ትዝ አይላችሁም ህፃን እያለን ምን መሆን ትፈልጋላችሁ ሲባል ...
ዶክተር, ፓይለት , ኢንጂነር....እንል ነበር


አሁን ትልቅ ሆነን
አሁን አዋቃ ሆነን

ምን መሆን ትፈልጋላችሁ ብንባል
ህፃንነታችንን የምንመኘው እልፍ አእላፍ ነን

@Keneyalew_teweld
@Keneyalew_teweld




☝️☝️

ከእለታት አንድ ቀን ነው አሉ::

ውበት እና አስቀያሚ ባህር ዳር ላይ ተገናኙ :: ለምንስ ከባህሩ ገብተን አንታጠብም ተባባሉ ልብሳቸውንም አወለቁ ወደ ባህሩም ጠለቁ


አስጠሊታ ቀድሞ ወጣ የውበትንም ልብስ ለብሷ ኩበለለ ውበት ስትወጣ ልብሷ ተወስዶል ለካ እራቁቱን ከመሆን አፈረች የአስቀያሚንም ልብስ ለበሰች


ከዛ ግዜ ጅምሮ እስካሁን ግዜ አቀያሚ የውብን ውብም የአስቀያሚን ልብስ ለብሰው ይኖራሉ አሉ


ነገር ግን ሰዎች አሉ ልብሷ ከማስቀየሙም ጋር የውበትን ፊት የሚያውቁ

ሰዎችም አሉ ልብሷ ከመዋቡም ጋር የአስቀያሚን ፊት የሚለዩ...

@Keneyalew_teweld


Upon a day Beauty and Ugliness met on the shore of a sea. And they said to one another, “Let us bathe in the sea.”


Then they disrobed and swam in the waters. And after a while Ugliness came back to shore and garmented himself with the garments of Beauty and walked away.


And Beauty too came out of the sea, and found not her raiment, and she was too shy to be naked, therefore she dressed herself with the raiment of Ugliness. And Beauty walked her way.


And to this very day men and women mistake the one for the other.


Yet some there are who have beheld the face of Beauty, and they know her notwithstanding her garments. And some there be who know the face of Ugliness, and the cloth conceals him not from their eyes.
 
🌹Garments
By :-kahlil gibran
@Keneyalew_teweld




ውዶች ....

>
ለደስታችሁ ለሀሴታችሁ የሆነ ነገር የሆነ ፀጋ , የሆነ ሰው .....

እንኪመጣ አጠብቁ
ባላችሁ ሀሴት ማረግን ልመዱ
ምክንያቱም ሀሴት( ደስታ) ነፃ ናት እና


ሰዎች ደስታን ለማግኘት ፀጋቸውን ሲያፈሱ እናያለን ነገር ግን ደስታ ቢስነትን እንጂ ሌላን አላገኙም

ደስታ በ ሀብት የምትገኝ ቢሆን ባለሀብቱች ደስተኛ በነበሩ
ደስታ በ እውቀት የምትገኝ ቢሆን....
ደስታ በ ስልጣን ......
ደስታ በ ታዋቃነት .......
ደስታ በ ሱስ ........ በነበሩ


እና ደስታ በምንድ ነው የምትገኘው????

በአመስጋኝነት , በአፍቃሪነት , በትሁትነት , በሰላማዊነት , በአዛኝነት , በለጋሽነት .....

ውስጥ ፈልጋት
ባንተ ውስጥ ፈልጋት

@Keneyalew_teweld
@Keneyalew_teweld




ካለህ ማካፈል መልካም ነው::
ካለህ መስጠት ፁድቅ ነው ::

ነገር ግን ...


እውነት እውነት እላችኃለሁ

ውዶች...

ያቺ !! ከመስጠት ሁሉ በላጭ የሆነች መስጠትን

እኔ ልንገራችሁ


በብርም , በቁስም , በጉልበትም የምትሰጥ አደለችም


ይልቁንስ እሷ ...

ከመልካም ስብዕና የምትሰጥናት

በጥላቻ ለጠቆረ ልብ ፍቅርን
በጭቃኔ ለተሙላች ነብስ እዝነትን
በስድብ ለተወረወረ ምላስ ዝምታን
ሰላም ለነሳህ ሰላምን......

በሰጠህ ቁጥር እየበዛ የሚሄድ መስጠት

እሷ መስጠት ብፁዕ ናት
ለብፁዕንም የተገባች ናት

@Keneyalew_teweld
@Keneyalew_teweld




ውዶች አሁን ....

ባለንበት ዘመን ግዜ እና ወቅት
አለ አይደል


"ወርቅ ድንጋይ ይሆናል ድንጋይም እንደ ወርቅ"

ትንቢቱ ተፈጸመ::

ርካሽ, ውዳቂ , ከንቱ .... የሆነ ስብዕናዎች በአደባባይ ሲወደሱ

ውብ , እፅብ ,ድንቅ.... የሆነ
ስብዕናዎች በአደባባይ ሲዘለፉ


ስታይ........


@Keneyalew_teweld
@Keneyalew_teweld



20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

2 331

obunachilar
Kanal statistikasi