ይግባኝ የሚባልበት ፍርድ ላይ የተመለከተ
ው የገንዘብ መጠን በአሃዝና በፊደል ሲጻፍ ልዩነት
ያለው መሆኑ ስህተቱ እንዲታረም ጥያቄ ያቀረበው
ይግባኝ የሚጠይቀው ወገን ካልሆነ ስህተቱን የማረም ትእዛዝ እስከሚሰጥ ድረስ ሳይጠብቅ ዋናው ፍርድ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ይግባኝ
ማለት እንደሚፈልግ ገልጾ ፍርድ ቤቱ ግልባጭ እን
ዲሰጠው በመጠየቅ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግቁጥር
323(2) በተመለከተው አግባብበ 60 ቀናት ውስጥ
ይግባኝ ሳያቀርብ በሌላኛው ወገን የቀረበውን የእር
ማት አቤቱታ ለይግባኝ ማቅረቢያ ጊዜ ማለፍ ምክንያ
ት ሊያደርግ አይችልም።
በተጨማሪም ይግባኝ የሚልበት ጉዳይ በስ
ህተቱ ላይሳይሆንበፍርዱላይባለውዋናውጉዳይ
ላይ ከሆነ የሥር ፍርድ ቤት የአጻጻፍ ስህተቱን እስከ
ሚያርም መጠበቅ ሳይጠበቅበት የፍርድ ውሳኔው
በራሱ ይግባኝ ሊባልበት የሚችል በመሆኑ ይግባኝ
ማቅረብ እንደሚፈልግ ገልጾ የፍርድ ውሳኔ ግልባ
ጭ በመውሰድ በ60 ቀናት ውስጥ ይግባኙን ማቅረ
ብ ይገባዋል።ይህን ሳያደርግ የይግባኝ ማቅረቢያ
ጊዜ ካለፈ በኋላ ይግባኝ ለማቅረብ እንዲፈቀድለት
የሚያቀርበው አቤቱታ ተቀባይነት የለውም።
ሰ/መ/ቁ
. 203260
ው የገንዘብ መጠን በአሃዝና በፊደል ሲጻፍ ልዩነት
ያለው መሆኑ ስህተቱ እንዲታረም ጥያቄ ያቀረበው
ይግባኝ የሚጠይቀው ወገን ካልሆነ ስህተቱን የማረም ትእዛዝ እስከሚሰጥ ድረስ ሳይጠብቅ ዋናው ፍርድ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ይግባኝ
ማለት እንደሚፈልግ ገልጾ ፍርድ ቤቱ ግልባጭ እን
ዲሰጠው በመጠየቅ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግቁጥር
323(2) በተመለከተው አግባብበ 60 ቀናት ውስጥ
ይግባኝ ሳያቀርብ በሌላኛው ወገን የቀረበውን የእር
ማት አቤቱታ ለይግባኝ ማቅረቢያ ጊዜ ማለፍ ምክንያ
ት ሊያደርግ አይችልም።
በተጨማሪም ይግባኝ የሚልበት ጉዳይ በስ
ህተቱ ላይሳይሆንበፍርዱላይባለውዋናውጉዳይ
ላይ ከሆነ የሥር ፍርድ ቤት የአጻጻፍ ስህተቱን እስከ
ሚያርም መጠበቅ ሳይጠበቅበት የፍርድ ውሳኔው
በራሱ ይግባኝ ሊባልበት የሚችል በመሆኑ ይግባኝ
ማቅረብ እንደሚፈልግ ገልጾ የፍርድ ውሳኔ ግልባ
ጭ በመውሰድ በ60 ቀናት ውስጥ ይግባኙን ማቅረ
ብ ይገባዋል።ይህን ሳያደርግ የይግባኝ ማቅረቢያ
ጊዜ ካለፈ በኋላ ይግባኝ ለማቅረብ እንዲፈቀድለት
የሚያቀርበው አቤቱታ ተቀባይነት የለውም።
ሰ/መ/ቁ
. 203260