"ሰላም ለእምነ ጽዮን መርዐተ ሰማይ ሥርጉት
በስብሐት ከመ ፀሓይ ብርህት ዘሙሴ ጽላት
እንተ ውስቴታ ትእዛዛተ ዐሠርቱ ቃላት
እለ ጽሑፋት በአጻብዒሁ ለጸባኦት
እንደ ፀሐይ የምታበራ ለኾነች፤
በክብር ላጌጠች ለሰማይ ሙሽራ
ለእናታችን ጽዮን ሰላምታ ይገባል ፤
በሠራዊት ጌታ ጣቶች የተጻፉ
የዐሥሩ ቃላት ትዕዛዛት በውስጦቿ ያሉ
የሙሴ ጽላት ሰላምታ ላንቺ ይገባል።"
✍️ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምና ታቦተ ጽዮን ዝም አልልም!!
በስብሐት ከመ ፀሓይ ብርህት ዘሙሴ ጽላት
እንተ ውስቴታ ትእዛዛተ ዐሠርቱ ቃላት
እለ ጽሑፋት በአጻብዒሁ ለጸባኦት
እንደ ፀሐይ የምታበራ ለኾነች፤
በክብር ላጌጠች ለሰማይ ሙሽራ
ለእናታችን ጽዮን ሰላምታ ይገባል ፤
በሠራዊት ጌታ ጣቶች የተጻፉ
የዐሥሩ ቃላት ትዕዛዛት በውስጦቿ ያሉ
የሙሴ ጽላት ሰላምታ ላንቺ ይገባል።"
✍️ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምና ታቦተ ጽዮን ዝም አልልም!!