ይቅርታ ስለጠፋሁ Guys
በጣም የማከብረው ሰው ድንገት አርፎ ነው ።
አብሮት ሰርቶ እንደሚያውቅም ሰው ስለእሱ የምነግራቹ ነገር ቢኖር የህክምና ሙያውን priority የእውነት ሰዎችን መርዳት ያረገ ትልቅ ዶክተር ነበር። ለድሬደዋ ማህበረሰብ በተለይ ለህክምናቸው የመክፈል አቅም ለሌላቸው ሰዎች ያለሐሳብ እንዲታከሙ እንዲድኑ የረዳ ገራሚ ከሰውም ሰው የሆነ የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ዶክተር ነበር ። እግዚአብሔር የፈቀደው ሆነ ። ነገ ቀብሩ ይከናወናል።
እግዚአብሔር ነፍሱን በሰላም ያሳርፍልን።