ለሚጠፉት ቅድሚያ የሚሰጠው ኢየሱስ ታሪኳን ለወጠ አንተ "አይሁዳዊ ሆነህ" ስትለው በምትሰማው ቃል እየተለወጠች እንደሆነ አየ ስለዚህ ማንነቱን ገለፅላት እርሷም "ክርስቶስ ይሆንን?" ብላ ነገረቻቸው የከተማዋ ሰዎች ሁለት ቀን ከጌታ ጋር ቢያሳልፉ " የአለም አዳኝ " ነው ብለው መሰከሩ::
አይሁዳዊ - ነብይ -ክርስቶስ - የዓለም አዳኝ- የሁለት ቀን ከጌታ ጋር ቆይታ ጅማሬው አንዲት ሳምራዊት ሴት ፍፃሜው የብዙዎች መዳን::
አይሁዳዊ - ነብይ -ክርስቶስ - የዓለም አዳኝ- የሁለት ቀን ከጌታ ጋር ቆይታ ጅማሬው አንዲት ሳምራዊት ሴት ፍፃሜው የብዙዎች መዳን::