ᴜɴꜱᴄʀɪᴘᴛᴇᴅ ᴇᴘɪᴘʜᴀɴʏ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


I'm 𝐆𝐞𝐭𝐧𝐞𝐭.
Guided by faith, powered by curiosity and occasionally confused by life.
An Orthodox guy trying to grow, learn and laugh along the journey.
Real thought, honest experiences and a little humor in between,now student at Et Aviation Uni.

Bog‘liq kanallar  |  O‘xshash kanallar

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


ለመጀሪያ ጊዜ ንስሀ ስገባ አባቴ "እግዚአብሔር ይፍታህ" ሲሉኝ "ኸረ ችግር የለውም" ያልኩት ትዝ እያለኝ⁈


I am genuinely tired of saying ችግር የለውም, i know it do have ችግር እኮ⁉


እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ አምላኬ ነህ፤
አንተን ከልብ እሻለሁ፤ ውሃ በሌለበት፣
በደረቅና በተራቈተ ምድር፣
ነፍሴ አንተን ተጠማች፤
ሥጋዬም አንተን ናፈቀች።
ስለዚህ በመቅደስ ውስጥ አየሁህ፤
ኀይልህንና ክብርህንም ተመለከትሁ።
ምሕረትህ ከሕይወት ይበልጣልና፤
ከንፈሮቼ ያመሰግኑሃል።
እንግዲህ፣ በሕይወቴ ዘመን አመሰግንሃለሁ፤
በአንተም ስም እጆቼን አነሣለሁ።
ነፍሴ በቅቤና በሥብ እንደሚረካ ሰው ትረካለች፤
አፌም በሚያዜሙ ከንፈሮች በደስታ ያወድስሃል።
በመኝታዬ አስብሃለሁ፤
ሌሊቱንም ሁሉ ስለ አንተ አሰላስላለሁ።
አንተ ረዳቴ ነህና፣
በክንፎችህ ሥር ተጠልዬ በደስታ እዘምራለሁ።
ነፍሴ አንተን የሙጥኝ ብላለች፤
ቀኝ እጅህም ደግፋ ይዛኛለች።
ነፍሴን ለማጥፋት የሚሹ ግን፣
ወደ ምድር ጥልቅ ይወርዳሉ፤
ለሰይፍ አልፈው ይሰጣሉ፤
የቀበሮዎችም ምግብ ይሆናሉ።
ንጉሥ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለዋል፤
በእግዚአብሔርም ስም ቃል የሚገቡ ሁሉ ይከብራሉ፤
የሐሰተኞች አንደበትም ትዘጋለች።

           መዝሙር 63:1-11
#ሰንበትነውቤተክርስቲያንሂዱ


Deleted all my social media app for smtimes. So yeahh, I’ll be disappearing from everywhere except here‼


በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ
የልብህንም መሻት ይሰጥሀል
መንገድህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ
በእርሱም ታመን እርሱም ያደርግልሀል


በናዝሪቱ በጌታ በእየሱስ ስም.
Me for 19374774747 times a day⁉


I'm so shyy to exist smtimes⁉


"እግዚአብሔር እረኛዬ ነው ፤ የሚያሳጣኝም የለም በለመለመ መስክ ያሳድረኛል በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል ነፍሴን መለሳት ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ ጽዋዬም የተረፈ ነው ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።"

        
                መዝሙረ ዳዊት 23 : 1-6


that onee grll instructor saying
" የ CL valueን እናውቃለን" 

Innerr sidee of mee እግዚአብሔርን ማወቅ




Just sitting in ዘ ሳሎን after coming back from class thenn my mom exposes my deepest secrets የመጡትን እንግዶች ለማሳቅ


"የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንደሚያደርጉ እንደክርስቶስ ባሪያዎች እንጂ ለሰው ደስ እንደምታሠኙ ለታይታ የምትገዙ አትሁኑ።"

                ወደ ኤፌሶን 6:6


ገንዘብ የሚገኘው በ20 might be the biggest lie told in our history⁉


መልካምነት ምን አገኛለሁ ብሎ መጠበቅ ሳይሆን በአንተ/ባንቺ ምክንያት ሰው ላይ የተፈጠረ ትንሽ ፈገግታ አይቶ መደሰት ነው‼


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
I met one random man in Mexico, and he iz blind... honestly his brainn Damee. Degmoo he has a PhD in Law from Addis Ababa Universityy and he also worked in ደህንነት and now in my sub city administration. About his situation... he justt simply said “It is what it is, ግን እንደዚህ ባይሆን እመኝ ነበር, የእግዜር ፈቃድ ሆኖ ግን ሆኗል enam ፈጣሪ ይመስገን‼️ And me? I was just there beka like… Wow about his way of perspective:: Actually የነገረኝ ታሪክ ብዙ ነው enaaa in lasttt It also made me think some people (not me‼) want you to be in መጥፎ ሁኔታ so theyy can get you out of it to prove their kindness and thats why i prefer to only depend on እግዚአብሔር . And in last the advice he gave me⁉ “መጠለያህን(መታመኛህን) ከእግዚአብሔር ብቻ እና ብቻ አድርግ.”

"በሰው ከመታመን ይልቅ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል።"

መዝሙረ ዳዊት 117:8


usingg my studies as a reason to avoid family gatheringg enaa ሳልፈልግ በበዓል አብርሆት ነኝ⁉


መልካም በዓል::


Finished it whenn i was in 12 mnamn enaaa wht a masterpiece. when I saw it in the jafarrr, I just had to recommend it.


Not necessarily ekooo..eveen the bible disagrees ኢት
“Two are better than one” (መክብብ 4:9:)) andd
“It is not good for a man to be alonee” (ዘፍጥረት 2:18:))
But a man (ኸረ both) needs there purpose and stability first… that iz ኢት‼️


Life is hard but atleast im not in a relationship.⁉

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.