ʟɪɴᴀ_ ρσѕт


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Kitoblar


🥀
አሏህ ለሚሻው
እዝነቱ ረቂቅ ነው 🫠☁️
🖤         𝐣𝐨𝐢𝐧 𝐩𝐥𝐢𝐬                  
https://t.me/sd_notion JOIN US 💎
"comment" 👉 @Aferah_bot

Bog‘liq kanallar

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


Ziyad Waver dan repost
📡 ለኢስላማዊ ቻናል ባለቤቶች በሙሉ ቻናል የማሳደግ ቻሌንጅ 👇

👉ኑ በነፃ 💯 ቻናል እናሳድጋለን
ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥

🧩 የመጀመሪያ Wave 👇

🎯 1+ subscribers✅
🎯 2+ subscribers✅
🎯 5+ subscribers✅
🎯 10k+ subscribers✅

🌀 1000 በላይ ለማሳደግ አናግሩኝ 
... ........  👇👇........... ......


በቀን 2 post ብቻ ስለሆነ በጣም አሪፍ ነዉ


Ihsan Wave dan repost
🐼 አነቃቂ ኢስላማዊ ሀዲሶችን ከውብ ቲላዋ ጋር የሚያደርስ የተመሰከረለት ምርጥ ቻናል ተጋበዙልኝ❣️

💯ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም ተቀላቀሉ💯




Ihsan Wave dan repost
ጥያቄ❔

✅ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው፣ ጠቃሚ ቻናሎችን 'Add' የሚለውን በመጫን ያገኛል።

ካፊሮችን ለበዓላቸው "#እንኳን_አደርሳችሁ" ማለት ይቻላል?

↗️ ቻናል ለማሳደግ


ስለ channelu አስተያየት ካላችሁ

Please tell me @Aferah_bot


በዚን ሰዓት ምን ያስፈልግሻል ካላችሁኝ


welahii


ዱዓ
ዱዓ
ዱዓ
ዱዓ
ዱዓ
ዱዓ
ዱዓ
ዱዓ...🥺


ምንም ያክል ጥሩ  ብትሆን በሌላ እንደ ሚተኩህ አትዘንጋ🖤



Hold only Allah and leave the rest...❤️‍🩹


በሶላትህ አትቀልድ። ዉዱእህን አሳምረህ፣ ሀሳብህን ሰብስበህ፣ ሩኩዕና ሱጁድህን በተረጋጋ መንፈስ ፈፅም። ስልክ ላይ ሰዓታትን እያባከንን፣ ለአላህ የምንሰጠው 15 ደቂቃ ሊከብደን አይገባም።


﴿ أَفَمَن شَرَحَ اللَّهُ صَدْرَهُ لِلْإسلام ﴾
-محمد اللحيدان
@l2lno_246BOt


﴿كُـنْ فَيَـكُونُ﴾
@l2lno_246BOt


𝗦𝗶𝗿𝗮 𝗧𝘂𝗯𝗲✨ dan repost
🌷ለፈገግታ☝️

♦️ባል:- ባለቤቴን ሱብሒ ስቀሰቅሳት አትሰማም፤
መተኛት ሆነ ሥራዋ እንደው ምን ላድርግ ያሸይኽ ብሎ ጠየቀ?

♦️ሸይኽ:- በሌላ ሴት ስም ጠርተህ ቀስቅሳት፤
«የማን ስም ነው ?» ብላ ብድግ ትላለች!


ታሞ ነበረ ዳነ፤ አጥቶ ነበረ አገኘ፤ አዝኖ ነበረ ሳቀ! ለመባል አላህ ያብቃችሁ፤ ያብቃን።


~የልቤን ስክነት፣ የነፍሴን እርጋታ ለመንኩህ ጌታዬ።አንተ በምትወደው፣ እንደምትወደዉም አኑረኝ። አንተን ከወደድከኝ ምን ቀረኝ።
~🌸


"ሁለት ነገሮችን ዘወትር አስታውስ: ሁለት ነገሮችን ደግሞ ፈጥነህ እርሳ::

የምታስታውሳቸው፡ አላህንና ሞትን ሲሆን: የምትረሳቸው...ለሰዎች የዋልከውን መልካም ነገርና ሰዎች በአንተ ላይ የፈጸሙትን በደል ነው።”


እውነተኛ ጀግና ወንድ ማለት ድምፁን ከፍ የሚያደርግ ሳይሆን አላህን በመፍራት ስብዕናውን ከፍ የሚያደርግ ነው

​ለሴት ልጅ አክብሮቷን የሚሰጥ በክብሯና በሃያእዋ ላይ ቀናት ያለው በችግር ቀን ተራራ ሆኖ የሚቆም በደስታ ቀን ደግሞ የልብ እፎይታ የሚሆን አላህን ፈሪ ወንድ ነው


የነጭ ጤፍ ዱቄት
ይነፋል በወንፊት
ሁላችሁም አግቡ
ከረመዳን በፊት😜🤷‍♀


ወላጆች..አዳምጣቹ ተግብሩ..👀እኛ ዝግጁ ነን

1⃣ለልጆቻችን መዳር ያለብን ምንአይት  ሰዉ ነው?

2.መስፈርታችን ምን መሆን አለበት?

3.የአሁን ዘመን እና የስለፎች የኣዳደር መንገድ ምን ይመስላል?




ኢማሙ_ሻፊዒይ (ረሒመሁላህ)
እንዲህ ብለዋል፦

“ ሁሉንም_ሰው እንዲወዱህ ማድረግ አትችልም፣በአንተና በአላህ መካከል ያለውን ጉዳይ አስተካክል፣ ከዚያም የሰዎች ጉዳይ አያስጨንቅህ!!"⛱

⛱⛱


🤍 የዛሬ ማስታወሻ 🤍

አንዳንድ ጊዜ የምትጠብቂው ነገር ለምን እንደዘገየ ላታውቂ ትችያለሽ…
ነገር ግን አላህ የሚያዘገየው ነገር ሁሉ ለክፋት አይደለም። 🌿

አንዳንድ ጊዜ አላህ የምትመኚውን ነገር ሳይሰጥሽ የሚያቆየው፣ ከዚያ የተሻለውን ነገር በጊዜው ሊሰጥሽ ነው። 🤍

ስለዚህ ዱዓሽን አታቋርጪ…
ተስፋሽንም አትቁረጪ…
በአላህም ላይ ተመኪ። 🌸


﴿ وَمَن يَتَوَكَّلْ عَلَى اللَّهِ فَهُوَ حَسْبُهُ ﴾

“በአላህ ላይ የሚመካ እርሱ ይበቃዋል።” 🤍

ላንቺ....ላንተም ወንድሜ

— የዛሬ ማስታወሻ 🌿

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.