LORD CRYPTO

Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha
Toifa: Dizayn

💡ይህ ቻናል አዲስም ሆነ ነባር internet እና smartphone(PC) በመጠቀም ልሰራቸው የምንችል Business ትክክለኛነታቸው ከተረጋገጠ በኋላ ወደ እናንተ የምናደርስበት እና ወደ Digital አለም አብረን የምንዘምንበት እና መረጃ የምንለዋወጥበት ማህበራዊ ትስስር ገፅ ነው ።

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Toifa
Dizayn
Statistika
Postlar filtri

ስንቶቻቹ ስለ airdrop ታውቃላቹ?
So‘rovnoma
  •   አውቃለው
  •   ትንሽ ትንሽ
  •   ምንም አላውቅም
2 ta ovoz

GM 🫡

🪙 Memefi Today's Secret Code [03-SEP-2024]:

➡️ 4-2-4-2

🎁Collect 1Million Reward

ለመጀመር 👉 START

Fintopio

አሁን Blum ላይ ነው ትኩረታችን ግን በሌላ በኩል እዚህ ጋር የMajor partnership የሆነው Fintopio አሪፍ ሽልማት እየሰጠ ነው 🤗

START አድርጉ
➡️ START

Task ሰርታችሁ በቀን አንዴ ብቻ Check እያደረጋችሁ List ሲሆን አሪፍ ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ ☄️

ሁንም ካልጀመራችሁ ➡️ Fintopio

Good luck 🤞

አሁን በስፋት እየወጡ እንዳሉት መረጃዎች ከሆነ ካቲዝን ሊስት ሲደረግ የ 1 $Cati ዋጋ በባይናንስ 1$ ሊሆን ይችላል የሚሉ መረጃዎች እየወጡ ይገኛል

ለመጀመር 👉 START

#major_daily_combo (puzzle durov)

✅|| በቁጥሮችሁ መሰረት ቅደም ተከተል ስሩት።

✅|| በአንዴ 5000 star ይሰጣችኋል።

➮ Major ላይ በቀላሉ ካርዶቹን ለማግኘት እንዲመቻችሁ 1-16 በተርታ አስቀምጧቸው

➮ ከዛ ይሔንን አስገቡ 👉 3-10-1-9

➮ ሁሌም ካርዶቹ ቦታ ስለማይቀያየሩ በዚህ መሰረት መውሰድ ትችላላችሁ🙌

✅|| በአሁን ሰዓት ብዙ ተከታዮች በቀን በማግኘት የሚስተካከለው የለም። በፍጥነት እያደገ ያለ ኤርድሮፕ ነዉ

✅|| ብዙ የተካበደ የምትሰሩት ነገር የለም። በየ 8 ሰአት እየገባቹ ጌሞቹን መጫወት ነው

ካልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ

👉 START

አዲስ ኤርድሮፕ

ለአጠቃቀም ቀላል የሆነ ከፍተኛ ተስፋ የተጣለበት አዲስ ኤር ድሮፕ ዛሬ እንጀምራለን

በቀን ሶስቴ በየ 8 ሰአቱ ልዩነት ገብታቹ claim የሚደረግ ሲሆን ታስኮችን መስራትም ይጠበቅባቹሃል

ይሄ ኤርድሮፕ በብዙዎች ዘንድ እንዲጠበቅ ያደረገው የተከፈተው በቀድሞ የባይናንስ ከፍተኛ አመራር በግሌብ ኮስታሬቭ እና በሌሎች የቀድሞ የባይናንስ አመራሮች በመሆኑ ነው ።

ቴሌግራምም ቬሪፋይ ቦቱንም ቻናላቸውንም ሊያደርግላቸው ችሏል ።

በዚ ዙሪያ የተለያዩ መረጃዎችን የምናደርሳቹ ይሆናል

ለ5 ሰው ብቻ ሼር ማድረጋቹ ብዙዎች ኤርድሮፑን መስራት እንዲችሉ አስችሏል ፤ በዚ ዙሪያ የተለያዩ መረጃዎችን የምናደርሳቹ ይሆናል ። ለመጀመር 👇

👉 START

airdrop ምንድነው ?

➡️airdrop በክሪፕቶ ከረንሲ አለም የተለያዩ አዲስ ቶክኖች ወይም ኮይኖች ወደ ክሪፕቶ ከረንሲ ለመቀላቀል የራሳቸውን ፕሮጀክት ሲያዘጋጁ list ከመደረጋቸው ወይም ገበያውን ከመቀላቀላቸው በፊት ለተጠቃሚዎች በነፃ የሚሰጡበት መንገድ airdrop ይባላል ። airdrop ከዚህ ባለፈ ሌላኛው አላማው ተጠቃሚዎችን ማብዛት እንዲሁም ነባር የክሪፕቶከረንሲ ነባር ተጠቃሚዎችን ለመሸለም አዲስ ተጠቃሚዎችን ለማምጣት ይጠቀሙበታል ።

airdrop ምን ጥቅም አለው ?

➡️airdrop 90% የሚሆኑት free project ናቸው ይህም የተለያዩ ነፃ ቶክኖችን ለማግኘት ፣ በክሪፕቶከረንሲ ላይ ያለንን እውቀት ለማዳበር ወዘተ ጥቅሞች አሉት ። airdrop ያለምንም ወጪ የተለያዩ taskዎችን በመስራት የተዘጋጀውን የ coin airdrop መጠቀም እንችላለን airdrop የመሳካት እድሉ 50/50 በመሆኑ ወጪ የማይጠይቁ የ airdrop projectዎችን መሞከር አይከፋም ።

airdrop ለመጠቀም ምን ያስፈልጋል ?

➡️airdrop ለመጠቀም የተለያዩ የ airdrop project Join ማድረግ ያስፈልጋል በተጨማሪም በ airdrop ላይ የተወሰነ እውቀት ሊኖረን ይገባል  ስለተዘጋጀው የ airdrop የተለያዩ የሶሻል ሚዲያ ገፆችን በማየት መረጃዎችን መሰብሰብ አስፈላጊ ነገር ነው

airdrop እውነት ነው ወይስ ውሸት ?

➡️የትኛውም airdrop 100% አይባልም ይህ ማለት የመሳካት እድሉ 50/50 ነው ግን የተዘጋጀው airdrop ያዘጋጀው ድርጅት የመሳካት እድሉ ላይ ልዩነት ያመጣል እንደምሳሌነት በቴሌግራም የተዘጋጀውን notcoin መመልከት እንችላለን ይህ project list በተደረገው TON ቶክን የሚታገዝ እንዲሁም ከቴሌግራም ጋር ተያያዥነት ያለው የ airdrop project ነው ይህም የመሳካት እድሉን ከፍ ያደርገዋል

@lord_crypto_et
@lord_crypto_et

ከዚ ቡሃላ የተጣሩ ገንዘብ የምናገኝባቸው ኤርድሮፖችን ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል ።

ይሄ ቻናል ከሌሎች መሰል ቻናሎች ለየት የሚያደርገው ነገ ላይ እነዚ ለናንተ የምንለቃቸው Airdrop ከ50/50 በላይ የመሳካት እድል ያላቸው እና ኮይኖችን ማይን በማድረግ ልክ እንደ ኖት ኮይን ገንዘብ የምትሰሩባቸው መሆናቸው ነው ።

በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ካላቸው ባለሙያዎች የተለያዩ መረጃዎችን በማሰባሰብ ወደ ኮይን ማይን ማድረጉ በቀጣይነት የምንገባ ይሆናል ።

እያንዳንዱ መረጃ በኤርድሮፕ ዙሪያ እውቀት ላላቹ የሜምበራችን አባላቶች በተቃራኒው ገና መረጃዎችን ለማወቅ ጅምር ላይ ለሆናቹትም በሙሉ አጠቃቀሙን ቀላል በሆነ እና ግልፅ በሆነ ቋንቋ በመግለፅ ኮይኖችን አብረን የምንሰበስብ ይሆናል ።

መልካም ቆይታ ከ LORD crypto ጋር 🙏

@lord_crypto_et
@lord_crypto_et

Airdrop ምንድነው ?

➡️airdrop በክሪፕቶ ከረንሲ አለም የተለያዩ አዲስ ቶክኖች ወይም ኮይኖች ወደ ክሪፕቶ ከረንሲ ለመቀላቀል የራሳቸውን ፕሮጀክት ሲያዘጋጁ list ከመደረጋቸው ወይም ገበያውን ከመቀላቀላቸው በፊት ለተጠቃሚዎች በነፃ የሚሰጡበት መንገድ airdrop ይባላል ። airdrop ከዚህ ባለፈ ሌላኛው አላማው ተጠቃሚዎችን ማብዛት እንዲሁም ነባር የክሪፕቶከረንሲ ነባር ተጠቃሚዎችን ለመሸለም አዲስ ተጠቃሚዎችን ለማምጣት ይጠቀሙበታል ።

airdrop ምን ጥቅም አለው ?

➡️airdrop 90% የሚሆኑት free project ናቸው ይህም የተለያዩ ነፃ ቶክኖችን ለማግኘት ፣ በክሪፕቶከረንሲ ላይ ያለንን እውቀት ለማዳበር ወዘተ ጥቅሞች አሉት ። airdrop ያለምንም ወጪ የተለያዩ taskዎችን በመስራት የተዘጋጀውን የ coin airdrop መጠቀም እንችላለን airdrop የመሳካት እድሉ 50/50 በመሆኑ ወጪ የማይጠይቁ የ airdrop projectዎችን መሞከር አይከፋም ።

airdrop ለመጠቀም ምን ያስፈልጋል ?

➡️airdrop ለመጠቀም የተለያዩ የ airdrop project Join ማድረግ ያስፈልጋል በተጨማሪም በ airdrop ላይ የተወሰነ እውቀት ሊኖረን ይገባል  ስለተዘጋጀው የ airdrop የተለያዩ የሶሻል ሚዲያ ገፆችን በማየት መረጃዎችን መሰብሰብ አስፈላጊ ነገር ነው

airdrop እውነት ነው ወይስ ውሸት ?

➡️የትኛውም airdrop 100% አይባልም ይህ ማለት የመሳካት እድሉ 50/50 ነው ግን የተዘጋጀው airdrop ያዘጋጀው ድርጅት የመሳካት እድሉ ላይ ልዩነት ያመጣል እንደምሳሌነት በቴሌግራም የተዘጋጀውን notcoin መመልከት እንችላለን ይህ project list በተደረገው TON ቶክን የሚታገዝ እንዲሁም ከቴሌግራም ጋር ተያያዥነት ያለው የ airdrop project ነው ይህም የመሳካት እድሉን ከፍ ያደርገዋል

Airdrop ምንድነው ?

➡️airdrop በክሪፕቶ ከረንሲ አለም የተለያዩ አዲስ ቶክኖች ወይም ኮይኖች ወደ ክሪፕቶ ከረንሲ ለመቀላቀል የራሳቸውን ፕሮጀክት ሲያዘጋጁ list ከመደረጋቸው ወይም ገበያውን ከመቀላቀላቸው በፊት ለተጠቃሚዎች በነፃ የሚሰጡበት መንገድ airdrop ይባላል ። airdrop ከዚህ ባለፈ ሌላኛው አላማው ተጠቃሚዎችን ማብዛት እንዲሁም ነባር የክሪፕቶከረንሲ ነባር ተጠቃሚዎችን ለመሸለም አዲስ ተጠቃሚዎችን ለማምጣት ይጠቀሙበታል ።

airdrop ምን ጥቅም አለው ?

➡️airdrop 90% የሚሆኑት free project ናቸው ይህም የተለያዩ ነፃ ቶክኖችን ለማግኘት ፣ በክሪፕቶከረንሲ ላይ ያለንን እውቀት ለማዳበር ወዘተ ጥቅሞች አሉት ። airdrop ያለምንም ወጪ የተለያዩ taskዎችን በመስራት የተዘጋጀውን የ coin airdrop መጠቀም እንችላለን airdrop የመሳካት እድሉ 50/50 በመሆኑ ወጪ የማይጠይቁ የ airdrop projectዎችን መሞከር አይከፋም ።

airdrop ለመጠቀም ምን ያስፈልጋል ?

➡️airdrop ለመጠቀም የተለያዩ የ airdrop project Join ማድረግ ያስፈልጋል በተጨማሪም በ airdrop ላይ የተወሰነ እውቀት ሊኖረን ይገባል  ስለተዘጋጀው የ airdrop የተለያዩ የሶሻል ሚዲያ ገፆችን በማየት መረጃዎችን መሰብሰብ አስፈላጊ ነገር ነው

airdrop እውነት ነው ወይስ ውሸት ?

➡️የትኛውም airdrop 100% አይባልም ይህ ማለት የመሳካት እድሉ 50/50 ነው ግን የተዘጋጀው airdrop ያዘጋጀው ድርጅት የመሳካት እድሉ ላይ ልዩነት ያመጣል እንደምሳሌነት በቴሌግራም የተዘጋጀውን notcoin መመልከት እንችላለን ይህ project list በተደረገው TON ቶክን የሚታገዝ እንዲሁም ከቴሌግራም ጋር ተያያዥነት ያለው የ airdrop project ነው ይህም የመሳካት እድሉን ከፍ ያደርገዋል

@lord_crypto_et
@lord_crypto_et

በቀጣይ Airdrop ምን እንደሆነ እናያለን

airdrop ምንድነው ?
airdrop ምን ጥቅም አለው ?
airdrop እውነት ነው ወይስ ውሸት ?

ሌላም ሌላም ስለ airdrop ሰፋ ያለ ማብራሪያ የማቀርብላችሁ ይሆናል እስከዛሁ መልካም ቆይታ

@lord_crypto_et
@lord_crypto_et

👉 binance ምንድነው ?

binance በክሪፕቶከረንሲ ላይ የሚሰራ በእለታዊ የንግድ ልውውጥ በክርፒቶ ከረንሲ የምንዛሬ ልውውጥን የሚሰራ አለምአቀፍ ኩባንያ ነው ። binance 2017 በቻይና ውስጥ የንግድ ሶፍትዌርን በፈጠረው UU ቻንግፔንግ ዣኦ ነው የተመሰረተው ። ሆኖም የቻይና መንግስት ክሪፕቶከረንሲ ኩባንያዎች ላይ ገደብ በመጣሉ ወደ ጃፓን ሊዘዋወር ችሏል በአሁን ሰአት binance በ ዩናይትድ ስቴት ይገኛል ።

👉 የ binance ጠቀሜታ ምንድነው ?

binance የተለያዩ ነጋዴዎችን (trader) ምንዛሬዎችን እንዲሰሩ እንዲሸጡ እና እንዲለዋወጡ የሚያስችል ቀዳሚ የ 𝕔𝕣𝕪𝕡𝕥𝕠𝕔𝕦𝕣𝕣𝕖𝕟𝕔𝕪 ኩባንያ ነው ። እንዲሁም በ 𝕔𝕣𝕪𝕡𝕥𝕠𝕔𝕦𝕣𝕣𝕖𝕟𝕔𝕪 ላይ የሚገኙ የተለያዩ ኮይኖችን exchange ለማድረግ ይረዳል ለምሳሌነት ያክል በአለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተደራሽነትን ያተረፈው ቢትኮይን መጥቀስ ይቻላል ። በ binance ላይ የሚገኝ የ usdt ( የዶላር) balance ልክ እንደ ቢትኮይን እንዳሉ የ 𝕔𝕣𝕪𝕡𝕥𝕠𝕔𝕦𝕣𝕣𝕖𝕟𝕔𝕪 ኮይኖች እንድንቀይር ይረዳናል ። በብዛት በኢትዮጵያ የዶላር ግብይትን ለማድረግ እንጠቀምበታለን

👉 Binance ኢትዮጵያ ሆነን እንዴት እንጠቀማለን ?

binance በአለም አቀፍ ደረጃ እገዳ ከጣሉ አንድ አንድ ሀገሮች ውጪ በሁሉም ሀገር መጠቀም ይቻላል የሚያስፈልገን (email or phone number ) እንዲሁም national id or passport ነው በኢትዮጵያ ለምንገኝ የታደሰ ፓስፖርት ብንጠቀም የተሻለ ነው ። ከላይ እንደጠቀስኩት ኢትዮጵያ ላይ በብዛት ለዶላር ግብይት ነው የምንጠቀመው ለማንኛውም የውጪ payment ዶላር በ binance ላይ ከሚገኘው P2P platform በመግዛት መጠቀም ይቻላል በ P2P platform ገዢዎችም ሆነ ሻጮች ኢትዮጵያዊ በመሆናቸው የምንጠቀመው የክፍያ መንገድ የሀገር ውስጥ ባንኮችን በመሆኑ የፈለግነውን ክፍያ ለመፈፀም ቀላል ይሆንልናል

@lord_crypto_et
@lord_crypto_et

እንኳን ወደ LORD CRYPTO 🇪🇹 official Channel በደህና መጡ

ይህ ቻናል አዲስም ሆነ ነባር internet እና 📱smartphone(PC) በመጠቀም ልሰራቸው የምንችል Business ትክክለኛነታቸው ከተረጋገጠ በኋላ ወደ እናንተ የምናደርስበት እና ወደ Digital አለም አብረን የምንዘምንበት እና መረጃ የምንለዋወጥበት ማህበራዊ ትስስር ገፅ ነው ።

14 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

4 002

obunachilar
Kanal statistikasi