ለመላው የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ደንበኞች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!
አዲስ ነገር ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
ሁላችንም የምንወዳቸው የሎተሪ አይነቶች በዲጂታል መልኩ ወደ እናንተ እየመጡ ነው። ገጠር ከከተማ ሁሉንም ማህበረሰብ ያማከለ የዲጂታል ሎተሪ አገልግሎት ሁሉንም አይነት የሎተሪ ቲኬቶች በቀላሉ በስልኮ ማግኘት እንዲችሉ ተደርጎ ሁኔታዎች ተመቻችተዋል:: ይህም የሎተሪ ቲኬቶችን ማግኘት ለማይችሉት ውድ ደንበኞቻችን ታላቅ ዕድል ነው!
እንኳን ደስ አላችሁ!!!!
በቅርቡ ይጠብቁን!
#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት
#ethiopian_lottery_service
#national_lottery
#ብሄራዊ_ሎተሪ
#admas_lottery
#milion_lottery
#lottery #ሎተሪ