❤️ህይወት ወጣ ገባ ናት። ብቻችንን ብንወለድም ስንኖር የሰው ልጅ ያስፈልገናል። ከሰው ጋር ስንኖር #በጓደኝነት፥ #በተቃራኒ ፆታ ፍቅርም ይሁን #ትዳር #መተማማን ወሳኝ ነው። የሰው ልጅን ቶሎ የሚያምን ልብ አለህ? አለሽ? ለምን? እንወያይ💬 @LoveFkrLove
anonymous poll
ሰውን ቶሎ አምናለሁ – 87
👍👍👍👍👍👍👍 55%
ሴቶችን አላምናቸውም – 26
👍👍 16%
ቶሎ የሚያምን ልብ የለኝም – 18
👍 11%
የወንዶች ልብ አይታመንም – 14
👍 9%
የተለየ አስተያየት – 14
👍 9%
👥 159 people voted so far.
anonymous poll
ሰውን ቶሎ አምናለሁ – 87
👍👍👍👍👍👍👍 55%
ሴቶችን አላምናቸውም – 26
👍👍 16%
ቶሎ የሚያምን ልብ የለኝም – 18
👍 11%
የወንዶች ልብ አይታመንም – 14
👍 9%
የተለየ አስተያየት – 14
👍 9%
👥 159 people voted so far.