ውዴ እኔ አዳም ነበርኩ ፣ ካዲያ ቸሩ ፈጣሪዬ ብቸኝነቴን አይቶ ነው አንቺን የሰጠኝ።ከዛን ጊዜ ጀመሮ ነው እንግዲ ከጎኔ መሆን የጀመርሽው ።ክብርት ሆይ አንቺ ምንም እንኳን አንቺ ያልሽን ሰምቼ ፣ ከ መልካሚቱ ገነት ብወጣም ፣ አቤልን የመሰለ ልጅ ሰተሺኛል።እመቤቴ የህየወትን ፅዋ ተጠምቼ የነበር ቢሆንም ፣ ዳግም ባንቺ ንፅህና ምክንያት ምህረትን አጊንቼ ጥሜን ቆርጫለሁ🙏።
❤️የኔ እናት አንቺ ባቶልጂን ኖሮ ፣ ዛሬ እኔ እንዴት መኖር ይቻለኛል❓አባቴ አንቺን ባያገኝ እኔ አልኖርም ነበራ ❗️ዉዷ እህቴ እኔን ታናሽ ወንድምሽን ተንከባከበሽ ስላሳደግሺን አመሰግናለሁ፣ ውለታሽን መቼም አረሳዉም።ውዴ ለኔ አንቺ ማለት መቼም የማረሳሽ የ ትምህርት ቤት ጓደኛዬ ነሽ፣ አብረን ያጠናንባቸው ፣ የተመካከርንባቸው ጊዜያቶች ሁሉ አይረሱኝም❗️ዉዴ ፈጣሪ ሲል ፣ ቀኑም ሲደርስ ጣትሽ ላይ ቀለብት አስርልሻለሁ።በፍቅር በ ደስታ አብረን እኖራለን።💞
ዉዴ ዛሬ ቀንሽ ነው ፣ ያንችን መኖር በህይወቴ ዋጋ እንዳለው ልነግርሽ ፈልጋለሁ። እንድትጎጂ አልፈልግም ፣ ለጠብቅሽ ሁሌም ዝግጁ ነኝ።መልካም የሴቶች ቀን😊።
✳️የኔ ሴት ሁሌም አብሬሽ ነኝ !
🔗SHARE 🔗SHARE
╔════════════╗
@loverlonn
╚════════════╝