የሆነ ጊዜ ላይ ስለራሴ እያሰብኩ🤔
በማላውቀው መንገድ አንቺን ማሰብ ጀመርኩ😒
ቀጠል አረኩና ለምን ያህል ጊዜ ሀሳቤ እንደሆንሽ ራሴኑ ጠየኩ😔
ብዙም አልተቸገርኩ መልሱም አልከበደኝ😊
ያየሁሽ ጊዜ ነው ሀሳቤ የከዳኝ😢
ስትስቂ ያየ ሰዓት ልቤ ላንቺ መታ💕
አመነሽ በጭፍን ለፍቅርሽ ተረታ💞
ያየሁሽ ሰዓት ነው የልቤ ጨለማ ብርሀን የተሞላው✨
የጨረቃም ውበት ከፀሀይ የባሰው🌙
ያገኘሽ ሰዓት ነው አንቺን አምጣ ያለኝ ልቤ ስራ ፈቶ😏
አንቺ ሆንሽ ተግባሩ ደም መርጨት ረስቶ☹️
ከዛሬ 2 አመት ከዛን ለት አንስቶ😇
ሀሳቤ የኔ አደለም ያንቺ ሆኗል ከቶ😟
አለኝ 1 መልዕክት የኔ ጣፋጭ ፍቅር🥰
የማይቀር ነው እና ከራስ ጋር ንግግር
ካንቺው ስትዋዪ ካንቺው ስታወሪ
አደራ ይሄን መልዕክት ለልብሽ ንገሪ
አንቺ አለም🌍 ውስጥ ያለ ዘላለም ሚወደሽ😘
ካላንቺ የማይቆም ሁሌም የሚያፈቅርሽ😍
፩ ልብ❤️ እንዳለ መቼም እንዳይረሳ ንገሪው አጥብቀሽ
ደሞ የኔ ፍቅር ይሄን ስታነቢ😒
አፍቅሮኛል ብለሽ ፈፅሞ አታስቢ🙅♂
ይህ ፍቅር አደለም ፍቅር እንዲ የለም🤷♂
የፍቅር ጥግ ነው ዳር ወሰን የለውም❣❣
ይህ መውደድ አደለም መውደድ ያንስበታል
ለመግለፅ የሚሆን ቃላቶች ያጥሩታል😔
ከራስሽ ከልብሽ ዳግም ስታወጊ
ፍቅሬን የሚገልፀው ሌላ ቃል ፈልጊ
አፍቅሮኛል ብለሽ ፍቅሬን አታቅልዪ
ከፍቅር በላይ ነው የሚያፈቅረኝ በዪ❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕💕😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
SET BY @AMANDA_LAST_KING
@loverzonn
በማላውቀው መንገድ አንቺን ማሰብ ጀመርኩ😒
ቀጠል አረኩና ለምን ያህል ጊዜ ሀሳቤ እንደሆንሽ ራሴኑ ጠየኩ😔
ብዙም አልተቸገርኩ መልሱም አልከበደኝ😊
ያየሁሽ ጊዜ ነው ሀሳቤ የከዳኝ😢
ስትስቂ ያየ ሰዓት ልቤ ላንቺ መታ💕
አመነሽ በጭፍን ለፍቅርሽ ተረታ💞
ያየሁሽ ሰዓት ነው የልቤ ጨለማ ብርሀን የተሞላው✨
የጨረቃም ውበት ከፀሀይ የባሰው🌙
ያገኘሽ ሰዓት ነው አንቺን አምጣ ያለኝ ልቤ ስራ ፈቶ😏
አንቺ ሆንሽ ተግባሩ ደም መርጨት ረስቶ☹️
ከዛሬ 2 አመት ከዛን ለት አንስቶ😇
ሀሳቤ የኔ አደለም ያንቺ ሆኗል ከቶ😟
አለኝ 1 መልዕክት የኔ ጣፋጭ ፍቅር🥰
የማይቀር ነው እና ከራስ ጋር ንግግር
ካንቺው ስትዋዪ ካንቺው ስታወሪ
አደራ ይሄን መልዕክት ለልብሽ ንገሪ
አንቺ አለም🌍 ውስጥ ያለ ዘላለም ሚወደሽ😘
ካላንቺ የማይቆም ሁሌም የሚያፈቅርሽ😍
፩ ልብ❤️ እንዳለ መቼም እንዳይረሳ ንገሪው አጥብቀሽ
ደሞ የኔ ፍቅር ይሄን ስታነቢ😒
አፍቅሮኛል ብለሽ ፈፅሞ አታስቢ🙅♂
ይህ ፍቅር አደለም ፍቅር እንዲ የለም🤷♂
የፍቅር ጥግ ነው ዳር ወሰን የለውም❣❣
ይህ መውደድ አደለም መውደድ ያንስበታል
ለመግለፅ የሚሆን ቃላቶች ያጥሩታል😔
ከራስሽ ከልብሽ ዳግም ስታወጊ
ፍቅሬን የሚገልፀው ሌላ ቃል ፈልጊ
አፍቅሮኛል ብለሽ ፍቅሬን አታቅልዪ
ከፍቅር በላይ ነው የሚያፈቅረኝ በዪ❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕💕😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
SET BY @AMANDA_LAST_KING
@loverzonn