,,,,,,,,,,,,,,,,,🎧 🎧,,,,,,,,,,,,,,,,
ከተለያየን ምን አደርጋለሁ እችለዋለው
አብረን ባለን ጊዜ ብዙ አሳልፈን
አይቆጨኝም እኔ እሱ ይበቃኛል(2X)
እኔ እንደምወድሽ አውቃለሁ ታውቂያለሽ
የእህል ውሃ ነገር ምን ታደርጊዋለሽ
የመለየት እንባ ፊቴን እያራሰው
ልሸኝሽ ጨክኜ የምወድሽን ሰው
ከእንግዲህ ከጠለቀ ፀሀይ የውስጤ ጀምበር
ጨልሞአል የልቤ አዳራሽ እርሜነው ማፍቀር
ሰው ወዶ ሰው እንደመለየት ክፋ ነገር የለም
ልሸኝሽ የመጨረሻዬ በይ ይሁን ግድየለም
,,,,,,,,,,,,,,,🎧 🎧🎧,,,,,,,,,,,,,,,
ከተለያየን ምን አደርጋለሁ እችለዋለው
አብረን ባለን ጊዜ ብዙ አሳልፈን
አይቆጨኝም እኔ እሱ ይበቃኛል(2X)
እኔ እንደምወድሽ አውቃለሁ ታውቂያለሽ
የእህል ውሃ ነገር ምን ታደርጊዋለሽ
የመለየት እንባ ፊቴን እያራሰው
ልሸኝሽ ጨክኜ የምወድሽን ሰው
ከእንግዲህ ከጠለቀ ፀሀይ የውስጤ ጀምበር
ጨልሞአል የልቤ አዳራሽ እርሜነው ማፍቀር
ሰው ወዶ ሰው እንደመለየት ክፋ ነገር የለም
ልሸኝሽ የመጨረሻዬ በይ ይሁን ግድየለም
,,,,,,,,,,,,,,,🎧 🎧🎧,,,,,,,,,,,,,,,