🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ትሸለምልኝ ትሸለም
የፍቅር እመቤት የኔ ዓለም
ከአንገቷ ሳይሆን ከአንጀቷ
በማስመካቷ
ካለኔማ ካለኔ ማን ያውቃታል ካለኔ
ለኔ ብላ ለኔ ብላ ትኖራለች ሁሉን ችላ
ታሳዝናለች ያለ ዕንቅልፍ
ወዳጅ ስታቅፍ ስትደግፍ
ስትል ጠብ እርግፍ
ልቤም አፍቃሪ አንዳለመ
ምርጫዬ በሷ ከተመ ተደመደመ
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
ትሸለምልኝ ትሸለም
የፍቅር እመቤት የኔ ዓለም
ከአንገቷ ሳይሆን ከአንጀቷ
በማስመካቷ
ካለኔማ ካለኔ ማን ያውቃታል ካለኔ
ለኔ ብላ ለኔ ብላ ትኖራለች ሁሉን ችላ
ታሳዝናለች ያለ ዕንቅልፍ
ወዳጅ ስታቅፍ ስትደግፍ
ስትል ጠብ እርግፍ
ልቤም አፍቃሪ አንዳለመ
ምርጫዬ በሷ ከተመ ተደመደመ
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸