ማህሌት


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Din


የየበዓላቱ ስርአተ #ዋዜማ ፤ #ማህሌት ፤ #ወረብ ከ7 ቀናት እንዲሁም የየሳምንቱ መዝሙራት እና ምስባክ በጽሑፍ እና በድምጽ የሚቀርቡበት ቻናል ነው
#ሁሉም_ነገር_ስለ_ማህሌት
ማህሌታውያን ቻናሉን share ያርጉ

እናመሰግናለን

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Din
Statistika
Postlar filtri


ምስባክ አመ ፲ወ፫ ለታኅሣሥ (ዘስብከት)


ግጻዌ አመ ፲ወ፫ ለታኅሣሥ (ዘስብከት)


በዕለቱ በቅዳሴ ሰዓት የሚባል ምስባክ

ፈኑ እዴከ እምአርያም፤
አድኅነኒ ወባልሐኒ እማይ ብዙኅ፤
ወእምእዴሆሙ ለደቂቀ ነኪር። መዝ. 140፥7
             ትርጉም
እጅህን ከአርያም ላክ አድነኝም ከብዙ ውኆች ፤ አፋቸውም ምናምንን ከሚናገር ፤ ቀኛቸው
የሐሰት ቀኝ ከሆነ ፤ ከባዕድ ልጆች እጅ አስጥለኝ፡፡


"ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል፣ ካህነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል፣
ዘእምርዑሳን ርዑስ ወዘእምልዑላን ልዑል፣ ጊዜ ጸዋዕኩከ ቅረበኒ በምሕረት ወሣህል፡፡"

(መልክአ
ሚካኤል)


🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵
ዋዜማ ዘታህሳስ ፲፪ አባ ሳሙኤል
  ተጸውዑ ወተአዘዙ ሱራፌል ወኪሩቤል፤ በድምጸ ከበሮ ወበጽናጽል፤ ከመ ያዕርግዎ ለሳሙኤል፤ ኀበ ሀሎ ፍስሐ ወጣዕመ ሚስጥሩ ለቃል፤ ማ፦ እንዘ ይብሉ ካህን ወድንግል
https://t.me/mahilet_tube

አመላለስ፦
እንዘ ይብሉ ካህን ወድንግል፤
እንዘ ይብሉ ካህን ወድንግል

ለእግዚአብሔር ምድር በምላ፦
አባ ጸሊ በእንቲአነ ጸሎትከ ይብጽዐነ አባ ጸሊ በእንቲአነ
https://t.me/mahilet_tube

እግዚአብሔር ነግሠ፦
ጼና አልባሢሁ አባ መባእ ጽዮን ስሂን ገነት ከመ ይርአይ ዘሜላት ዘወረደ ውስተ ገነት ከመ ይርአይ ስነ ፅጌያት

https://t.me/mahilet_tube
ይት፦
ኪያከ መሠረት እንተ ብነ አባ ጸሊ በእንቲአነ እስመ ፀሎተ ጻድቅ ይስማ እግዚአብሔር
https://t.me/mahilet_tube


ሰላም፦
አባ አቡነ አበ መንፈስነ ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ ሰላመ ጸሊ ለርኁቃን ወዳኅና ለቅሩባን ሰላመ ጸሊ
https://t.me/mahilet_tube

አመላለስ፦
ሰላመ ጸሊ ለርኁቃን ለርኁቃን/2/
ወዳኅና ለቅሩባን ሰላመ ጸሊ/4/

https://t.me/mahilet_tube




ግጻዌ አመ ፲ወ፪ ለታኅሣሥ


ግጻዌ አመ ፲ወ፩ ለታኅሣሥ




ምስባክ ዘቅዳሴ አመ ፰ ለታህሳስ


ምስባክ ዘነግህ አመ ፰ ለታህሳስ


ግጻዌ አመ ፰ ለታኅሣሥ




ግጻዌ አመ ፯ ለታኅሣሥ




ምስባክ አመ ፮ ለታኅሣሥ (ሰንበተ ክርስቲያን)


ግጻዌ አመ ፮ ለታኅሣሥ (ሰንበተ ክርስቲያን)


ግጻዌ አመ ፮ ለታኅሣሥ






ግጻዌ አመ ፭ ለታህሳስ

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.