በሚዲያው ላይ ለሁሉም ሰው ኢስላማዊውን ጥሪ ማድረስ መልካም ቢሆንም ስለ ሃይማኖት የማያውቁ ክርስቲያኖችን ኮ-ሆስት እያስገቡ "መፅሐፍ ቅዱስ እንደዚህ ይላል" እያሉ ማወዛገብ ተገቢ አይደለም። ከተቻለ ስለ እስልምና ብቻ እንንገራቸው፣ ከዚያ ውጪ መፅሐፉን ለአፍታ ስንኳ ከፍቶ ከማያውቅ ሰው ጋር ክርክር መግጠም ከእኛ የሚጠበቅ አይደለም።
🪶https://t.me/mahircomp123