🚨💣 ሰበር ዜና፡ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ካምፕ መውጣቱን አስታወቀ። 🇵🇹
"የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ከሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እና ከፖርቹጋል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ጋር ካደረግኩት ውይይት በኋላ፣ ከብሔራዊ ቡድኑ የልምምድ ካምፕ ለመውጣት ወስኛለሁ።"
"ሁሌም ራሴን የሰጠሁለት ከዚህ ብሔራዊ ቡድን እንድለይ ያደረጉኝን ምክንያቶች በተመለከተ እውነታውን ለፖርቹጋል ህዝብ በሙሉ በወቅቱ እገልጻለሁ።"
"አሁን ለፖርቹጋል እና ለቡድን አጋሮቼ ሁሉ መልካም እድል የምመኝበት ጊዜ ነው።"
@man_united366.
@man_united366