ወደ'ሱ ጠጋ አለች።
... "ሀምዚ... ፎዚን ግን ለምን አታገባትም?" ስትለዉ ሀምዛ ጆሮዉን ማመን አቅቶት በመቅጽበት ወደ'ሷ ዘወር ብሎ..."ምንንን?" አላት።
... በዚህ መካከል አንድ የሰፈሩ ሽማግሌ ጮኽ ብለዉ መናገር ጀመሩ።
... ".... ልጆቼ ነገ በአኼራ ሰዉ ከሚወደዉ ሰዉ ጋር ነዉ የሚቀሰቀሰዉ። እናም ፎዚያ ልጄ! ... አላህ እናንተን ለዘላለም ላትለያዩ በጀነት ሊያኖራችሁ ይችላል። ለሱም ቢሆን ዱዓ ብታደርጊለት እንጂ ለቅሶና ሀዘን አይበጀዉም። ..." እያሉ ብዙ ከመከሯቸዉ በኃላ ንግግራቸዉን ጨረሱ የፎዚያ ፍቅርም ልክ እንደ ጧት ጤዛ በጅምር ቀረ ... የኔ ጽሁፍም በዚሁ ተቋጨ.....
ሼር♻️ ላይክ👍 ያድርጉ
❤️ @maraki_lyrics ❤️