#telegramupdate #telegramstories #telegramfeatures
📱 ቴሌግራም ስቶሪ አድርጋችሁ ለምታቆዩት ፎቶ ወይም ቪድዮ አዲስ ነገር አምጥቷል
ቴሌግራም ላይ ስቶሪ በምታደርጉበት ሰዓት የተለያዩ ኮላጆችን መጠቀም እንድትችሉ አድርገዋል፤ ይህም እስከ ስድስት ፎቶ እና ቪድዮዎች ከጋለሪያችሁ ላይ በማስገባት እና ታይምላይኑን በመጠቀም እንደምትፈልጉት ማስተካከል ትችላላችሁ፡፡
👉 ለበለጠ መረጃ ቪድዮን ተመልከቱ ▶️
———————————
📱 Telegram Stories New Updates
Collages In Stories. The story interface lets you combine up to 6 photos and videos in customizable layouts. You can add media to collages from your gallery or with the in-app camera. To rearrange tiles, hold and drag them into place. To remove a tile or retake a photo or video, simply tap.
👉 Watch the video for more information ▶️
Only @mataniah_tedla