መክሊተ - ሰብእ/Meklite Sebe


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


መክሊትህ ምንድነው?
ምን መሆን ምን ትፈልጋለህ?ምን ማድረግ ትፈልጋለህ? ምን አይነት ሰው መሆን ትፈልጋለህ?ምን አይነት ተዓምር መፍጠር ትፈልጋለህ?ዋናው መፈለግ ነው ሁሉም ነገር አጠገብህ ነው።
መክሊተ - ሰብእ
ልዪ አነቃቂ ኢቨንት
አዘጋጅ ቤቲ ልክነሽ G Azarya
ለአስተያየትዎ @Betiliknsh

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


ነገ በሚጀምረው  ታላቁ የሲነርጂ team የኦላይን  NDT ስልጠና ፕሮግራም  ቲቲና ከዛ በላይ መሪዎች የሚሳተፉበት! በኔትወርክችን  በቢዝነሳችን በቦነሳችን ታምራዊ ውጤት የምናመጣበት ሊደረግ ዛሬ ብቻ ቀረው! ተወዳጇ አሰልጣኛችን ሜሮን አበበ ዝግጅቷን ጨርሳለች!
ጥያቄው እናንተስ ዝግጁ ናችሁ ወይ????


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


ነገ በሚጀምረው ታላቁ የሲነርጂ team የኦላይን NDT ስልጠና ፕሮግራም ቲቲና ከዛ በላይ መሪዎች የሚሳተፉበት! በኔትወርክችን በቢዝነሳችን በቦነሳችን ታምራዊ ውጤት የምናመጣበት ሊደረግ ዛሬ ብቻ ቀረው!
ድንቁ አሰልጣኛችን ዲያቆን የሺጥላ አደፍርስ ሙሉ ዝግጅቱን ጨርሷል!
ጥያቄው እናንተስ ዝግጁ ናችሁ ወይ????




ህይወት ጉዞ ናት የሚጓዙበትን መንገድ ከወደዱት ደግሞ ሁሌም ደስተኛ ይሆናሉ።


መክሊተ - ሰብእ
ልዩ አነቃቂ ፣አስተማሪ እና አዝናኝ ዝግጅት
ሊጀመር ነው ዝግጁ?
ዋና አዘጋጅ ፦ ቤቲ ልክነሽ G Azarya
ስኬት ማማ ላይ እንገናኝ❤️




🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

2017 አዲስ ዓመት 365 ባዶ ገጾች
ሕይወትን በአዲስ ሁኔታ ለመጻፍ አዲስ እድል ነው።
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
በዚህ ድንቅ ዓመት ምን ዘርተን ምን ለማጨድ አቅደናል?
እናስተውል ይሄ የምድር ህግ ነው
🌻ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል
🌻ሰው የዘራውን ቱባዝቶ ያጭዳል
🌻ሰው የዘራውን በግዜው ያጭዳል
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ታዲያ በነዚ ውብ ገፆች ምን ዘርተው ማጨድ አቅደዋል?
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
መውደቅ ሰችቶታል? እንኳን ደስ አሎት
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ለእቅድዎ 100% ለመሳካት እገዛዬን ለምትፈልጉ ቁርጠኞች ብቻ ለአዲስ አመት ታላቅ ስጦታ አዘጋጅቻለሁ
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ይህ ድንቅ ስጦታ ይገባኛል ካንቺ ጋር መስራት እና አመቴን እቅዴን 100% አሳካለሁ ለሚሉ #10 እድለኛ ሰዎች ብቻ የተዘጋጀ የእድገት ስጦታ
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
እኔ በአዲሱን ዓመት 100% እቅዴን ማሳካት ፈልጋለሁ ብሎ በውስጥ ይፃፉልኝ
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ለምጠይቅዎ መጠይቆች ፈጣን ምላሽ ላደወረሱኝ ብቻ እድሉን ያገኛሉ
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
፳፻፲፯ ዘመነ ማቴዎስ
እንኳን አደረሳችሁ
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

@Betiliknsh


ስራህ ግሩም ነው


ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል
💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
ዛሬ ሐምሌ አንድ (1) #እግዚአብሄር መልካም ነው። አመቱን ከጀመርን አስራ አንድ ወር በጣም እድለኞች ነን ። #ሐምሌ_ማለት_ትርጉሙ_ራሱ_የሚገርም_ነው_ባለቅጠል_ልምላሜ_ሐመልማል_ማለት_ነው ።ደስ ሲል ለምለም በለምለም የሆነ ወር ነው። #በእግዚአብሄር ምህረት ደግነት, ቸርነት እያየን እዚህ ደርሰናል #የሐምሌ_ወርን_ቀድመን_እናውጀዋለን_ልብን_የሚያስደስት_ታላቅ_የመከናወን_የመለምለም_ወራችን_ነው።
በታላላቅ የስኬት ልምላሜዎች መከናወኖች በብዙ ታምራቶች ድምቅ የምንልበት ነው። ብዙ ጤና ,ብዙ ሰላም ,ብዙ ፍቅር , ብዙ በረከት ተቀብለን እየተደነቅን የምናመሰግንበት በምንባረከው ድንቅ በረከት የምናፍስበት የራሳችንን ታላቅ ታሪክ ሪከርድ ክብረ ወሰን የምንሰብርበት ወራችን ነው ።ብዙ የተደረገልን ሰዎች ነን ሳናቋርጥ እናመሰግንዋለን ። #በእግዚአብሄር ስራ እየተደንቅን እየተገረምን በብዙ ደስታ እናመሰግንዋለን።
#በእግዚአብሄር ስራ እየተደንቅን "አምላኬ ሆይ ታምርህ ብዙ ነው" እንለዋለን እየተገረምን " #በእግዚአብሔር_ታምር_ተሳካ " ብለን እየፈነጠዝን እናመሰግንዋለን መልካም የታምራት የአጨዳ የምስጋና የልምላሜ የመከናወን የመትረፍረፍ ወር ይሁንልን ተባረኩ።
🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏


ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያዊያን ወገኖች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ!
              ኢድ ሙባረክ!








መክሊተ - ሰብእ/Meklite Sebe dan repost
ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል

ሃሙስ የቀን ቅዱስ
ዛሬ ፍሬአማ ምሽት ይኖረና
👇👇👇👇👇👇
አራዳ FM 95.1

መልካም ግዜ ይሁንልዎ


ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል
💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞    ዛሬ ሚያዝያ   አንድ (1) እግዚያብሄር መልካም ነው። አመቱን ከጀመርን ስምንተኛ  ወር በጣም  እድለኞች ነን ።የእግዚያብሄርን ምህረት ደግነት,  ቸርነት እያየን እዚህ ደርሰናል የሚያዝያ  ወርን ቀድመን እናውጀዋለን የታምራት የመገረም የመደነቅ የጥርመሳ የደስታ የአጨዳ ወራችን ነው
በታላላቅ የስኬት ጥርመሳዎች በብዙ ታምራቶች ድምቅ የምንልበት ነው። ብዙ ጤና ,ብዙ ሰላም ,ብዙ ፍቅር , ብዙ በረከት ተቀብለን  እየተደነቅን  የምናመሰግንበት በምንባረከው ድንቅ በረከት የምናፍስበት የራሳችንን ታላቅ ታሪክ ሪከርድ  ክብረ ወሰን የምንሰብርበት ወራችን ነው ።ብዙ የተደረገልን ሰዎች ነን ሳናቋርጥ እናመሰግንዋለን  ። በእግዚያብሄር ስራ እየተደንቅን እየተገረምን በብዙ ደስታ  እናመሰግንዋለን።
በእግዚያብሄር ስራ  እየተደንቅን "አምላኬ ሆይ ታምርህ ብዙ ነው"እንለዋለን እየተገረምን እየፈነጠዝን እናመሰግንዋለን  መልካም የታምራት የአጨዳ የምስጋና የመትረፍረፍ ወር ይሁንልን ተባረኩ።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏


ጣፋጭ ቁርስ dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል

ጣፋጭ ቀርስ ቀን 65 መጠየቅ

ጣፋጭ ቁርስ ~ጣፋጭ ቀን~ጣፋጭ ዘመን

@betishatafchkurse
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Betiliknsh
👆👆👆👆👆
ሃሳብዎን ሊያካፍሉኝ ቢወዱ


ጣፋጭ ቁርስ dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል

ጣፋጭ ቀርስ ቀን 63
3 የዘር ህጎች

ጣፋጭ ቁርስ ~ጣፋጭ ቀን~ጣፋጭ ዘመን

@betishatafchkurse
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Betiliknsh
👆👆👆👆👆
ሃሳብዎን ሊያካፍሉኝ ቢወዱ


ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል

ሃሙስ የቀን ቅዱስ
ዛሬ ፍሬአማ ምሽት ይኖረና
👇👇👇👇👇👇
አራዳ FM 95.1

መልካም ግዜ ይሁንልዎ


ጣፋጭ ቁርስ dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል

ጣፋጭ ቀርስ ቀን 59
ለማሳካት ካላቀድክ ለመውደቅ አቅደሃል ማለት ነው

ጣፋጭ ቁርስ ~ጣፋጭ ቀን~ጣፋጭ ዘመን

@betishatafchkurse
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Bet
iliknsh
👆👆👆
👆👆
ሃሳብዎን ሊያካፍሉኝ ቢወዱ

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.