ቀን 20/04/2017
ደሴ
የመምህር አካለ ወልድ የ2ኛ ሩብ አመት የተግባር ምዕራፍ አፈፃፀም እና የማጠቃለያ ተግባራት ትውውቅ መድረክ
🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇
የመምህር አካለ ወልድ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ታህሳስ 20/04/2017 ዓ.ም የ2017ዓ.ም የመጀመሪያ ወሰነ ትምህርት የተግባር ምዕራፍ እቅድ አፈጻጸም እና የማጠቃለያ ምዕራፍ የትኩረት ነጥቦች ላይ ከትምህርት ቤቱ ስርዓት ትምህርት አባላት፣ዩኒት አስተባባሪዎች፣ቤተ ሙከራ ተጠሪዎች ፣ተቀዳሚ ክፍል ኃላፊዎች፣ተቀዳሚ ክበባት ተጠሪዎች ፣የአስተዳደር ሰራተኞች ሂደት መሪዎች ፣የመሠረታዊ መምህራን ማህበር ፣የትምህርት ቤቱ ቦርድ እና ወመህ ተወካዮች፣የትምህርት ቤቱ ጋይዳንስና ካውንስሊን፣ሱፐርቫይዘር ፣የልዩ ክፍል መምህራን ተወካዮች እና የስራ እና ተግባር ፎካል ፐርሰን ባቀፈ መልኩ ስልጠና ተኮር ግምገማ በማድረግ እና የማጠቃለያ ምዕራፍ የትኩረት ነጥቦችን በመለየት እና የአፈፃፀም ስልት በማስቀመጥ የ1ቀን ውይይት ተደርጓል ።
መምህር አካለ ወልድ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት