የመምህር አካለ ወልድ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ከፈተና በፊት፣በፈተና ሰአት እና በኋላ ማከናወን ያለባቸው
ዋና ዋና ተግባራት
ማናኛውም ተማሪ ለፈተና በሁሉም ትምህርት አይነት በቂ ጥናት እና ዝግጅት ማድረግ፣
ማንኛውም ተማሪ የትምህርት ቤት ዩኒፎርም መልበስ እና እና መታወቂያ ይዞ መገኘት፣
ማንኛውም ተማሪ ህገ ወጥ የሆኑ አለባበስ እና ከሚፈለገው መጠን በላይ ጸጉር አላማሳደግ፣
ማንውም ተማሪ የፈተና ፕሮግራም እና ፈረቃ በመለየት በፈተና ሰአት መገኘት፣
ማንኛውም ተማሪ ከተመደበበት መፈተኛ ክፍል ውጭ አለመፈተን እና ከተመደበበት ክፍል ውጭ የተፈተነ ተማሪ ካለ አስፈላጊው ርምጃ ይወሰዳል፣
ማንኛውም ተማሪ ፈተና ከተጀመረ ከ10 ደቂቃ በኋለ ከመጣ ፈተና ክፍል አይገባም፣
ማንኛውም ተማሪ ፈተና መኮረጅም ሆነ ማስኮረጅ የተከለከለ መሆኑ፣
ማንኛውም ተማሪ በፈተና ሰአት በትምህርት ቤት ግቢም ሆነ በመፈተኛ ክፍል መረበሽ የተከለከለ መሆኑ፣
ማንኛውም ተማሪ የተመደበለትን የፈተና ሰአት በአግባቡ መጠቀም አለበት፣
ማንኛውም ተማሪ በፈተና ወቅት ችግር ሲገጥመው ለፈታኝ እናአስተባባሪዎች ማሳወቅ አለበት፣
በፈተና ወቅት በልዩ ልዩ አሳማኝ ምክናየት ፈተና ያለፈው ተማሪ ወዲያውኑ ህጋዊ መረጃ በመያዝ ለትምህርት ቤቱ ማሳወቅ አለበት፣
ማንኛውም ተማሪ በፈተና ወቅት የሚሞሉ ልዩ ልዩ መረጃዎች በመልስ መስጫ እና ፈተና አቴንዳንስ ላይ መረጃዎችን በትክክል መሙላት አለበት
ማናኛውም ተማሪ ፈተናዎች ካለቁና ከርማት በኋለ የተፈና ወረቀት እና ውጤት ከመምህራኖቹ መጠየቅ እና ማወቅ አለበት፣
ማንኛውም ተማሪ በፈተና ሳምንት ሞባይል ትምህርት ቤት ግቢ ይዞ መገኘት በፍጹም የተከለከለ ነው፡፡
የፈተናን ህግ እና ደንብ በማያከብር ተማሪ ላይ የሚወሰድ ርምጃ
ማንኛውም ተማሪ በፈተና ወቅት በሚያጠፋቸው የፈተና ጥሰት እንደ ጥፋቱ ደረጃ ውጤት መቀነስ፣ዜሮ መምላት ፣ፈተና መሰረዝ እና በዲሲፕሊን እስከመጠየቅ ድረስ ርምጃ ይወሰዳል፡፡
2017 ዓ.ም
ፈተናና ምዘና ኮሚቴ!!