አንድ ናይጄሪያዊ የሂሳብ መምህር፣ለማስተማር ወደ ክፍል ሲገባ፣ተማሪዎቹ መቀመጫ ወንበሩን ጣሪያ ላይ አንጠልጥለውት ይመለከታል።
ምንም እንኳ የተማሪዎቹ ተግባር ቢያበሳጨዉም፣ምንም ነገር እንዳልተፈጠረ፣በፈገግታ ሰላምታ ከሰጣቸዉ በኋላ፣ለፈተና እንዲዘጋጁ ነግሯቸዉ፣ወደ ሰሌዳዉ በመዞር ''ጣሪያዉ ላይ የተሰቀለዉን ወንበር መሰረት በማድረግ ከታች ያሉትን ጥያቄዎች መልሱ '' በማለት ይፅፋል....
#ጥያቄ 1. በወንበሩና በወለሉ መሃል ያለዉን ርቀት አስሉ?? (1 Mark)
#ጥያቄ 2. በወንበሩና በጣሪያዉ መሃል ያለዉን ግንኙነት አግኙ ? (1 Mark)
#ጥያቄ 3. ወንበሩን ጣሪያዉ ላይ የሰቀለዉን ተማሪ እንዲሁም ወንበሩን በመስቀል የተባበሩትን ተማሪዎች ስም ዘርዝሩ (16 Mark)
ተማሪዎቹም 3ተኛው ጥያቄ ብዙ ነጥብ መያዙን ተመልክተዉ፣ወንበሩን ጣሪያ ላይ የሰቀለዉን ተማሪ እስከነ ተባባሪዎቹ ፃፉ።
መምህሩም "መምህር የሆንኩት ተምሬ እንጂ በእድል አይደለም!!!!"በማለት፣ወንበሩን ጣሪያ ላይ የሰቀሉትን ልጆች ከክፍል አስወጣቸው።
....... Always use your mind, to solve problems!!!!!