መርጌታ ተንሳይ የባህል ህክምና


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Ta’lim



Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


🇭🇹🇮🇶🇭🇹🇧🇲🇦🇴🇸🇳🇬🇼በውጭ ሀገር ላላችሁ ባላችሁበት የፈለጋችሁን ነገር ማሰራት ይቻላል መርጌታ ባህላዊ
መድህኒት ቀማሚ ትክክለኛዉን እና የቀደምት የሊቃዉንት የአባቶቻችን ጥበባቶች ይሻሉ ወይንም ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ ፈውስ እና ጥበብ ከፈለጉ ደዉለዉ ያናግሩ 🇪🇹
                         📞0911560246
በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን 
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 🌿🌿ለመፍትሄ ሀብት
2 🌿🌿ለህማም
3 🌿🌿ለመስተፋቅር
4 🌿🌿ቡዳ ለበላው
5 🌿🌿ለገበያ
6 🌿🌿የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 🌿🌿ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 🌿🌿ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 🌿🌿ለዓቃቤ ርዕስ
10🌿🌿ለመክስት
11🌿🌿 ለቀለም(ለትምህርት)
12🌿🌿 ሰላቢ የማያስጠጋ
13🌿🌿 ለመፍትሔ ስራይ
14🌿🌿 ጋኔን ለያዘው ሰው
15🌿🌿 ለሁሉ ሠናይ
16🌿🌿 ለቁራኛ
17🌿🌿 ለአምፅኦ
23🌿🌿 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24🌿🌿 ለግርማ ሞገስ
25🌿🌿 መርበቡተ ሰለሞን
26🌿🌿 ለዓይነ ጥላ
27🌿🌿 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28🌿🌿 ለሁሉ መስተፋቅር
29🌿🌿 ጸሎተ ዕለታት
30🌿🌿 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31🌿🌿 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32🌿🌿 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33🌿🌿 ለድምፅ
34🌿🌿 ለብልት
35🌿🌿 በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ሰወች ደግሞ ከምንሰራቸው ስራዎች በጥቂቱ
               ☎️.  0911560246
   🇮🇴🇧🇮🇧🇫🇨🇲🇨🇱   ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ
1🌿🌿የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ ሙሉ ስማቸውን ብቻ በመላክ በምንሰራው ስራ በጥቂት ቀናት መፍትሄ እንሰጣለን ለዚህም ብዙ ምቅክሮች አሉ
2.🌿🌿 ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ
3. 🌿🌿ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው
4.🌿🌿 ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው
5🌿🌿. ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን
6.🌿🌿 ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን
7🌿🌿. ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ  የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
8🌿🌿. ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
9.🌿🌿 ትምህርት አልገባ ላለው ቶሎ የመርሳት ችግር ላለበት በሚደገም እና በሚነበብ ፅሁፍ ብቻ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ስራ እንሰራለን
10🌿🌿. መስተፋቅርም አለን ፣የህዝብ መስተፋቅር
11.🌿🌿 ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ወደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን
ባጠቃላይ እነዚህ

0911560246
🌿🌿🌿🌿🌿🍀🍀🍀
  🍀 በዋሳፖ   በኢሞ ይደውሉልን
 




ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ

እኔን ማማከር ትችላላችሁ

1.በህይወታቹህ
2.በትዳር ጉዳይ
3.በትምህርት ጉዳይ
4.በሱስ ጉዳይ
5.በፍቅረኛሞች ጉዳይ
6.የሴትም የወንድም ጓደኛ የሌላቹህ
7.በስራቹህ ጉዳይ
8.ሚስጥር ነው ብላቹህ በያዛቹሁት ጉዳይ
9.ሚጨንቃቹህ ሰዎች ግራ የገባቹህ
10.በጤናቹህ ጉዳይ

በቅንነት ሼር ሼር አድርጉ ለተቸገሩ ይድረስ

ሐሳብ አስተያየትወን በዚህ ይጠይቁን
🌿🌿🌿🌿🌿🌿
👉 

👉0911560246 ይደውሉ።🙏🙏🙏


🌿 ዕፀ-ሕይወት🌿
ወይንም ጅልዋት ይሏታል ::

አንድ ወዳጄ ነው  የላከልኝ።
እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
በብዛት የምትገኝበት አከባቢ ወደ ባህርዳር ዙርያ ሐሙሲት ሚካኤል ቤተክርስትያን ጀርባ ከዓመታት በፊት አግኝተናት ነበር።

👉በጣም ለየት የሚያደርጋት ነገር ደቃቅ ሐረግ መሳይ ስትሆን የሥሯ ድንች እጅግ በጣም ግዙፍ ከዓመት ዓመት የማይደርቅ ለዘመናት የማይጠወልግ ዕፅ ነው::
በጣም ካደገ በአንድ ሰው ሸክሙ እስከ አለመነሳት የሚደርስ ንፁህ በጣም ነጭ ዕፅ ነው::

🌿ተግባሩም ለተሐድሶ ፣ለዕድሜ፣ለመቅሰፍት መከላከያ፣ለመፍትሔ ሃብት እና ለመንስኤ እስኪት ሱጠቀሙበት ይስተዋላል።

👉👉🏾በአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ እና በፈጣሪ ኃይል፣ ከህይወትዎ ላይ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችልና፣ እንዲሁም የብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ::

መልእክት ለማስቀመጥ ይደውሉ

☎️0911560246




🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
በሀገር ውስጥና በውጭ ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እሰራለሁ  
የምሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1⃣ 🌿 #ለመፍትሄ_ሀብት
2⃣ 🌿 #ለህማም
3⃣ 🌿 #ለመስተፋቅር
4⃣ 🌿 #ቡዳ ለበላው
5⃣ 🌿 #ለገበያ(ለማንኛውም የንግድ ስራ )
6⃣ 🌿 #የዛር ውሳጅ ለተዋረሰው
7⃣ 🌿 #ሚስጥር የሚነግር
8⃣ 🌿 #ራዕይ (በህልም የሚያሳይ)
9⃣ 🌿 #ለዓቃቤ_ርዕስ(ጥላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ)
1⃣0⃣🌿 #ለመክስት
1⃣1⃣🌿 #ለቀለም(ለትምህርት የሚያጎብዝ)
1⃣2⃣🌿 #ሰላቢ የማያስጠጋ
1⃣3⃣🌿 #ለመፍትሔ_ስራይ(የጥላት ድግምት መሻሪያ)
1⃣4⃣🌿 #ጋኔን_ለያዘው ሰው
1⃣5⃣🌿 #ለሁሉ _ሠናይ(ያሰብነው ሁሉ እንዲሳካልን)
1⃣6⃣🌿 #ለቁራኛ
1⃣7⃣🌿 #ለአምፅኦ (የትዳር አጋር ላጣ )
1⃣8⃣🌿 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ
1⃣9⃣🌿 #ለግርማ_ሞገስ(ሁሉም ሰው እንዲፈራን እንዲያከብረን)
2⃣0⃣🌿 #መርበቡተ _ሰለሞን
2⃣1⃣🌿 #ለዓይነ_ጥላ
2⃣2⃣🌿 #ምስሐበ_ንዋይ _ወምስሐበ ሰብእ(ገንዘብ ማግኛ)
2⃣3⃣🌿 #ለሁሉ_መስተፋቅር
2⃣4⃣🌿 #ጸሎተ_ዕለታት
2⃣5⃣🌿 #ለታሰረ_ሰው (እነዲፈታ የሚያደርግ)
2⃣6⃣🌿 #ለእጅ_ስራ (እንዲቀናህ)
2⃣7⃣🌿 #ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
2⃣8⃣🌿 #ለልሳነ (ጥሩ የሆነ ድምፅ እንዲኖረን)
2⃣9⃣🌿 #ለብልት (ለቁመት ለውፍረት ቶሎየመጨረስችግር)
3⃣0⃣🌿 #ለጥይት (ጥይት የማያስመታ)
3⃣1⃣🌿 #መስተ_ሐስር(የትዳር አጋራችን ወደ ሌላ እንዳይማግጥ)
3⃣2⃣🌿 #ራሰ_በርሀ (የፀጉር መብቀል ችግር)
3⃣3⃣🌿 #ለመካንነት (መውለድ ላስቸገራቸው)
3⃣4⃣🌿 #ለአይነ_ስውር (በሰው ሰራሽ ምክንያት ማየት የተሳናቸው)
3⃣5⃣🌿 #መስማት ለተሳናቸው
3⃣6⃣🌿 #ትዳር _አልሳካ_ ላላቸው(አግብተው ተሎ ለሚፈቱ)
3⃣7⃣🌿 #ከማንኛው አይነት ሱስ ለመላቀቅ
3⃣8⃣🌿 #መናገር_ማውራት ለማይችሉ
3⃣9⃣🌿 #ለስራ (የስራ እጦት የገጠማቸው)

ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ ⬇⬇️⬇️⬇️⬇️
1⃣🌿 #የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ  መፍትሄ
2⃣🌿 #ከሀገር ውጪ ስራ እድል ላጡ
3⃣🌿 #ንግድ ጀምረው አልሳካ ላላቸው
4⃣🌿 #ገንዘብ ለሚያባክኑ
5⃣🌿 #ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ 
6⃣🌿 #ለሀብት  ለንብረት ሚሆንም አለን
7⃣🌿  #ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
8⃣🌿 #ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
9⃣🌿 #ትምህርት አልገባ ላለው
🔟🌿 #መስተፋቅር ፣የህዝብ መስተፋቅር
1⃣1⃣🌿 #ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸው ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን  ይምጡ ይደውሉ ያማክሩን ።
ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ
☎ #   0911560246

#መፍትሔ_ሀብት⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

⏩#መፍትሔ_ሀብት ማለት በእለት ተእለት እንቅስቃሴአችን ስኬት እንዲኖረን የሚያደርግ የቀደምት ሊቃውንት የአባቶቻችን ጥበብ ነው።
⏩ የሰው ልጅ በእለት ተለት በሚያደርገው የእቅድ ማሳካትና ኑሮን የማሸነፍ ዘዴ እንቅስቃሴው ላይ የተለያዩ እክሎች ሲያጋጥሙት ይስተዋላል።
⏩ እነዚህ ሁሉ የሰው ልጅ የኑሮ ፈተናዎች ናቸው።
ታዲያ ይህን ችግር ለመቋቋምና ለማስወገድ እንዲሁም በእንቅስቃሴአችን ሁሉ ስኬት ለማምጣት ቀደምት ጠቢባን አባቶቻችን
✅ #ብራና ፍቀው
✅ #ቀለም በጥብጠው
✅ #ብዕር ቀርፀው
✅ #የተለያዩ ጥበቦችን በብራና መጻሕፍቶቻቸው ጽፈው ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ አስቀምጠውልን አልፈዋል።
☎️ 0911560246   ይደውሉ
በኢሞ
በዋትሳፕ
በቴሌግራም አለን
🌿🌿🌿🌿🌿
👉




💥#በአረብ_እና_በውጭ_ሀገራት_ያላችሁ   #ትክክለኛውን_መፍትሄ_ይሰጣሉ                     #ማረጋገጫም_አለ                                       #መርጌታ  የባህል ህክምና=                   #በኢሞ_አማክሯቸው        #በረከት_ማጣት                         #የእድል_መወሰድ ??
#የገንዘብ_መሰለብ ??                                                አጋጥሞታል ከየትኛውም እምነት ጋር አይገናኝም አይከለከልም
#ሴት_ልጅ አይነጥላና ትዳር ለሚገረግራት 
#የሴት_ልጅ_አይነጥላ_ምልክቶች
- ወንድ ማስጠላት
- ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት
- እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት )
- ተስፋ መቁረጥ
- ማስለቀስ
- ፀባይ መቀያየር
- ወንድ ልጅ ጠይቆ መተው
- ባል እየመጣ መመለስ
- ለወንዶች ስጦታ ሊሰጡ ያሰቡትን መመለስ
- ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን
- ህልመ ሌሊት
- እራስን መደበቅ ( ከቤት አለመውጣት )
- ሱሰኛ መሆን
- የእድል መዘጋጋት
- የወር አበባ መዛባት ( መብዛት )
- የፅንስ አለመርጋት ( መበተን )
-ማስወረድ (አቦርሽን)
- መጨናነቅ
- ሂጅ ሂጅ ማለት
- ቤተሰብ ማስጠላት
- ስራ ማስጠላት
- ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግኑኝነት ማስጠላት
- ከፍተኛ የራስ ህመም
- ተኝቶ መቃዠት
- ፍርሀት
- ከፍተኛ ላብ
- የጠረን መቀየር
- መጥፎ የአፍ ጠረን
- በሰው መሀል ሀሳብን መግለፅ አለመቻል
- በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
- ከስራ መባረር ወዘተ
የመሳሰሉት የሴት ልጅ አይነጥላ ምልክቶች ናቸው ታድያ ስንቶቻችን ነን ይህ ሁሉ ችግር የአይነ ጥላ የክፉ መንፈስ ችግር  እንደሆነ የምናውቀው ?
አይነጥላን
በዘር (በደም) የሚወርድ የዛር መንፈስ የሾተላይ መንፈስ

እነዚህ ነገሮች መፍትሄው ለማግኘት የአይነ ጥላ መንፈስ ሊፈታተን ይችላል
መሰላቸት ስሜት
የመድከም ስሜት
የፍራቻ ስሜት  እና ሌሎችም ነገሮች

0911560246

ያማክሩ፡፡
🌿🌿🌿🌿🌿🌿


አስደንጋጭ ‼️

🔴 የኢትዮጵያ አየር መንገድ አብራሪዎች እያበረሩ እያለ እንቅልፍ ይዟቸው እንደነበር ታወቀ
‼️

ነገሩ እንዲህ ነው፣ August 15 ET343 ,Boing 737-800 የተባለ የኢትዮጵያ አውሮፕላን ከካርቱም ወደ አዲስ አበባ በ37,000 ጫማ ከፍታ ላይ እየበረረ እያለ አዲስ አበባ ሊገባ ትንሽ ሲቀረው በወቅቱ አውሮፕላኑን ሲያበሩ የነበሩ ሁለቱም ፓይለቶች እንቅልፍ ይዟቸው የበረራ አቬሽን ሰራተኞች ፓይለቶቹን ለማግኘት ሙከራ ቢያደርግም አለመሳካቱን ተገልጿል። በኋላም ፓይለቶቹ እና የአቬሽን ሰራተኞች የሚገናኙበት ሲስተም ሲቋረጥ አውሮፕላኑ በሚያሰማው Automatic alarm ፓይለቶቹ ከእንቅልፋቸው ነቅተው አውሮፕላኑ ምንም አይነት ጉዳት ሳይደርስበት አዲስ አበባ በሰላም አርፏል።


የ2015 የትምህርት ዘመን መስከረም 9 ይጀምራል‼️

የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ የሚኒስትሪ ፈተና እና የ8ኛ ክፍል ፈተና ሀገር አቀፍ ሆኖ ይሰጣል

የ2015 ዓመት መደበኛ የትምህርት ዘመን መስከረም 9 ቀን እንደሚጀመር የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል።በ2015 የትምህርት ዘመን አዲሱ ስርዓተ ትምህርት ወደ ሙሉ ትግበራ እንደሚገባ የቢሮው የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አበበ ቸርነት ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል።

በአንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ተቋማት ላይ በተመረጡ ትምህርት ቤቶች የሙከራ ትግበራ በ2014 የትምህርት ዘመን ላይ የተከናወነ ሲሆን አዲሱ ስረዓተ ትምህርት በ2015 የትምህርት ዘመን ሙሉ በሙሉ በሁሉም የመንግስትም ሆነ የግል ትምህርት ቤቶች ተግበራዊ ይሆናል።በሌላ በኩል በቅድመ አንደኛ ደረጃ እና በአጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ እንዲሁም በከፊል በተወሰኑ ትምህርት ቤቶች ላይ በ2015 የትምህርት ዘመን የሙከራ ትግበራ ከተከናወነ በኃላ በ2016 ዓ.ም ወደ ሙሉ ትግበራ እንዲገባ ይደረገል።

በ2015 ዓመት የትምህርት ዘመን 6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፣የ8ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ እንዲሁም 12ኛ ክፍል የሁለተኛ ደረጃ የማጠቃለያ ፈተና ይሰጣል ፡፡በ2015 የትምህርት ዘመን ላይ ወደ ሙሉ ትግበራ የሚገባው አዲሱ ስርዓተ ትምህርት የጥራት ደረጃውን ጠብቆ እንዲተገበር በተለይ የግል እና መንግስታዊ ያልሆኑ ትምህርት ተቋማት ትኩረት ሰጥተው እንዲሰሩ ለማድረግ እና ከዚህ ቀደም በስርዓተ ትምህርት ትግበራ ላይ የነበሩ ጉድለቶችን ለማረም በጋራ መሰራት እንደሚያስፈልግ ተገልጿል።

የመጽሀፍ ስርጭትን በተመለከተ ትምህርት ከመጀመሩ በፊት በተማሪዎች እጅ እንዲደርስ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን አቶ አበበ ቸርነት ጨምረው ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል።

Bisrat fm


Ads Campaign dan repost
Hello 👋

I'd like to inform all subscribers of this channel that i've Uploaded All Paid Premium Crypto & Forex Books 📚 In Below Channel.

Get Access To Thousands Of Book's 📖 Free❕

NB: Only 500 Requests will be accepted

Join Channel:
https://t.me/+n0twUgm0J3AyYzA0
https://t.me/+n0twUgm0J3AyYzA0


ከመስከረም 28 እስከ ጥቅምት 17 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች መደበኛ ተማሪዎች እንዳይገኙ የትምህርት ሚኒስቴር አሳሰበ።

ሚኒስቴሩ ከመስከረም 30 2015 ዓ.ም. ጀምሮ የሚሰጠውን የ2014 የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተከትሎ ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች መመሪያ ማውጣቱን አስታውቋል። በመመሪያው መሰረትም ተቋማቱ የትምህርት ዘመኑን የጊዜ ሰሌዳ በፈተና መርሃ ግብሩ መሰረት እንዲያዘጋጁ፣ በተጠቀሱት ቀናት መደበኛ ተማሪዎች በግቢዎቹ እንዳይገኙ፣ ለፈተና ማቆያ ስፍራ እንዲያዘጋጁ እና የምግብ አቅርቦት ዝግጅትም እንዲያደርጉ አሳስቧል።


በአዲሱ ረቂቅ የትምህርት ፖሊሲ ከቅድመ አንደኛ እስከ ስምንተኛ ክፍል ትምህርት ነፃ እና አስገዳጅ ይሆናል፡- የትምህርት ሚኒስቴር
****

በአዲሱ ረቂቅ የትምህርት እና ጥናት ፖሊሲ ከቅድመ አንደኛ እስከ ስምንተኛ ከፍል የሚሰጥ ትምህርት ነፃ እና አስገዳጅ እንደሚሆን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።

በአዲሱ የትምህርት ፍኖታ ካርታ ግኝት መሰረት ዜጎች ከቅድመ አንደኛ እስከ ስምንተኛ ክፍል በግዴታ እንዲማሩ ለማስቻልና የትምህርት አሰጣጥ ሂደቱን የተሳለጠ ለማድረግ አጠቃላይ የትምህርት ረቂቅ አዋጅ ተግባራዊ እንደሚደረግ በሚኒስቴሩ የስርዓተ ትምህርት ማበልፀጊያ ክፍል ኃላፊ ዶ/ር ቴዎድሮስ ሸዋረገድ በተለይ ለኢቢሲ ሳይበር ሚዲያ ገልጸዋል።

ፍኖተ ካርታውን ለማዘጋጀት ሲሞከር የትምህርት ዘርፉ ያለበትን ሁኔታ ሊያሳይ የሚያስችል ጥናት መደረጉን የተናገሩት ኃላፊው፤ መንግስት ለትምህርት ፍትሃዊ ተጠቃሚነት እና ጥራት ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት በአዲስ መልክ ፍኖተ ካርታ አዘጋጅቶ ወደ ትግበራ መግባቱን ገልፀዋል።


Winz.io - crypto casino with ZERO WAGERING BONUSES 🚀

Use the 𝗯𝗼𝗻𝘂𝘀 𝗰𝗼𝗱𝗲 𝗦𝗟𝗢𝗧𝗦 and get up to 𝟯𝟬𝟬 𝗳𝗿𝗲𝗲 𝘀𝗽𝗶𝗻𝘀 in one of our most favorite games – 𝗪𝗶𝗻𝘇 𝘁𝗼 𝘁𝗵𝗲 𝗠𝗼𝗼𝗻! 🌓 by BGaming!

About Winz.io :
✅ FAIR bonus conditions
✅ Fast CRYPTO WITHDRAWALS
✅ ZERO WAGERING bonuses and promos

Open an account at Winz.io (https://winzmedia.top/a93293207) and get your free spins!Stay updated with ➡️ Winz.io Telegram channel ⬅️




"የ2014 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከመስከረም 30 /2015 ዓ/ም ጀምሮ በ2 ዙር እንዲሰጥ ታቅዷል"‼️

🗣ትምህርት ሚኒስቴር

የ2ዐ14 የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና በዩኒቨርስቲዎች እንዲሰጥ መወሰኑ ይታወቃል፡፡

ፈተናው ከመስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ #በሁለት_ዙር እንዲሰጥ መታቀዱን በትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ ተፈርሞ ለ42 ዩኒቨርሲቲዎች በተላከውን እና ቲክቫህ ኢትዮጵያ ትክክለኛነቱን ባረጋገጠው ደብዳቤ መመልከት ችለናል።

በዚሁ መሠረት ከመስከረም 28 እስከ ጥቅምት 17 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ዩኒቨርስቲዎች ፦

1. ምንም አይነት የመደበኛ ተማሪ በግቢ እንዳይኖር እንዲያደርጉ፤

2. በቀጣይ በሚገለጸው ተማሪ ቁጥር ልክ ምግብ እንዲቀርብ ዝግጅት እንዲያደርጉ፤

3. ለፈተናዎች ማቆያ ቦታ እንዲዘጋጅ እና

4. የፈተናውን አሰጣጥና ደህንነት የሚቆጣጠር በፕሬዚዳንት የሚመራ ዋና ግብረ-ኃይልና በየካምፓሶቹ በዲን /ካምፓስ ኃላፊ የሚመራ ንዑስ ግብረ-ኃይል እንዲያደራጁ መልዕክት ተላልፎላቸዋል።

ዩኒቨርሲቲዎች የ2ዐ15 የአካዳሚክ ካላንደር የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወቅት (ከመስከረም 28 - ጥቅምት 17) ታሳቢ በማድረግ እንዲያዘጋጁ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ አሳስበዋል።


" አዲሱ ስርዓተ ትምህርት "

የአዲሱ ስርዓተ ትምህርት በመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ በተወሰኑ ትምህርት ቤቶች ተሞክሮ የተጠናቀቀ ሲሆን ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ በሁሉም ትምህርት ቤቶች ስራ ይጀምራል ተብሎ ይጠበቃል።

ክልሎች አስፈላጊ መፅሀፍትና ቋንቋ የመተርጎም ስራ እየሰሩ ሲሆን በፍጥነት ወደ መፅሀፍ የማሳተም ስራ እንዲገባ እየተሰራ ነው ተብሏል።

በዚህም ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት (ኤለመንተሪ) ካሪኩለም ስራ ላይ ይውላል።

በተመሳሳይ በቀጣይ ዓመት የሁለተኛ ደረጃ ካሪኩለም የሙከራ ስራ በተወሰኑ ትምህርት ቤቶች ላይ የሚሞከር ሲሆን 2016 ዓ/ም ላይ ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ መሆን ይጀምራል።


ትምህርት ሚኒስቴር dan repost
🔥 ትምህርት ሚኒስቴር ከ ኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር እስከ መስከረም 5 ድረስ የሚቆይ በየቀኑ የሚጠቀሙት ያልተገደበ የኢንተርኔት ፓኬጅ አገልግሎት መስጠት ጀመረ ‼️

አላማውም በዚህ ክረምት በሁሉም ደረጃዎች የሚገኙ ተማሪዎች እንዲውም ማህበረሰቡ ለካርድ የሚያወጡትን ገንዘብ በመቀነስ በኦንላይን አጋዥ መማሪዎችን በመጠቀም ንቃተ ህሊናውን እንዲያሻሽል የታለመ ነው::

📶 የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ለመሆን ከስር ያለውን ቦት በማስጀመር ለ 30 እና ከዚያ በላይ ለሚሆኑ ወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት ከ 15GB እስከ Unlimited Premium Package መጠቀም ይችላሉ ቦቱን ለማስጀመር ከስር ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ 👇👇

https://t.me/MoE_OfficialBot?start=r07369204864
https://t.me/MoE_OfficialBot?start=r07369204864


ማንኛውም የግል ትምህርት ቤት መፅሃፍም ሆነ ደብተር መሸጥ እንደማይችል ማሳሰቢያ ተሰጠ‼️

አንድ የትምህርት ተቋም ፍቃድ የተሰጠው ለማስተማር እንጂ፤ መጽሐፍም ሆነ ደብተር ለመሸጥ አይደለም ሲል የ #አዲስአበባ ትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን አስታውቋል።

የባለስልጣኑ ምክትል ሥራ አስኪያጅ ወይዘሮ ፍቅርተ አበራ ለብስራት ሬድዮ እንደተናገሩት ማንኛውም የግል ትምህርት ቤቶች ከመመሪያ ውጪ ያልተገባ ክፍያ አስከፍለው በተገኙ ተቋማት ላይ ርምጃ እንደሚወሰድ ተናግረዋል።።

በመመሪያ አተገባበሩ ላይ የተለያዩ ጥቆማዎች እየደረሱ እንደሚገኝም ኃላፊዋ አክለዋል። በመመሪያ አተገባበሩ ላይ ከመጡት ጥቆማዎች ውስጥ አንዳንድ ተቋማት የምዝገባ ክፍያ መጨመር፣ በዓይነት መቀበል ለአብነት እሽግ ወረቀት እና የመፀዳጃ ቤት የንፅህና እቃዎችን የሚጠይቁ እንዳሉበት ገልፀዋል።

በተጨማሪም ባልተፈቀደ ክፍያ ጭማሪ እያደረጉ ያሉ የትምህር ተቋማት እንደሚገኙ ጥቆማ ደርሶናል ወርደን እናስተካከልን ሲሉ ተናግረዋል፡፡

ማንኛውም የግል ትምህርት ቤቶች ከመደበኛ ክፍያ ውጪ በየትኛውም መልኩ ክፍያ ማስከፈል አይቻሉም፤ አንድ የትምህርት ተቋም ፍቃድ የተሰጠው ለማስተማር እንጂ መጽሐፍም ሆነ ደብተር ለመሸጥ አይደለም ብለዋል።ከተሰጠው ፍቃድ ውጪ ሲንቀሳቀስ በሚገኝ ተቋም ላይ ርምጃ ይወሰድበታል፤ የሰበሰበውን ገንዘብም ሆነ ማንኛውንም አይነት ቁሳቁስ እንዲመልስ ይደረጋል ሲሉ ምክትል ሥራ አስኪያጅ ወይዘሮ ፍቅርተ አበራ ጨምረው ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል።


የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ

በህክምና፣ ነርሲንግ፣ ሜዲካል ላብራቶሪ ሳይንስ፣ ጤና መኮንን፣ ሚድዋይፈሪ፣ ፋርማሲ፣ አንስቴዥያ፣ ዴንታል ሜድስን፣ ሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂ፣ ፔዲያትሪክ ነርሲንግ፣ ሳይካትሪ ነርሲንግ እና ኢንቫይሮመንታል ሄልዝ ሙያዎች ተመርቃችሁ የጤና ሚኒስቴር የሚሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ የተመዘገባችሁ የጤና ባለሙያዎች ፈተናው የሚሰጠው ከነሐሴ 23-27/2014 ዓ.ም ድረስ መሆኑን አውቃችሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እያሳሰብን የፈተናውን ፕሮግራም በቅርብ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.