#እዴት_አደርሺ_ኢትዮጵያ_አቤቱ_ሆይ 🙏
ቀን ቀን ምህረትህ ብዙ ነው ታማኝነትህ ድንቅ ነው
አቤቱ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ስለዚች ቀን እናመሰግንሃን !
መልካም እለተ ሰንበት ይሁንልን
ከጾም የሥጋና የነፍስ ቅድስና ይወለዳሉ። የሥጋን ንጽሕና እንከተል የጽድቅ የሥራዎች ሁሉ መርከብ ናትና፣ በውስጧም የተከበሩ እቃዎች ሁሉ ይኖራሉ። ሩቅ ሀገር የሚሄዱት ያለመርከብ በባህርላይ ፈፅሞ መሄድ እንደማይቻላቸው ሁሉ እንደዚሁም ሁሉ ስለጽድቅ የሚጓዙትም በመንፈሳዊት መርከብ ካልተሳፈሩ አንዲት እርምጃ እንኳን መራመድ አይቻላቸውም::
#ይሄን_አስተምሮት_እንካችሁ_ብያለሁ
#5ቱ_የሰይጣን_ሰውን_ማሰናከያ_እቅዶች
#1ጥርጣሬ
የእግዚአብሔር ቃልና ጥሩነት እንድትጠራጠር ያደርግሃል
#2_ተስፋ_ማስቆረጥ
ከእግዚአብሔር ይልቅ ችግሮችህ ላይ ትኩረት እንድታደርግ ያደርግሃል
#3_አቅጣጫ ማሳት
የተሳሳቱ ነገሮች ትኩረትህ እንዲስቡ በማድረግ ከእግዚአብሔር በላይ የሚያስፈልጉህ አድርጎ ያሳይሃል።
#4 ሽንፈት
ደግመህ እንዳትሞክር አድርጎ የተሸናፊነት ስሜት እንዲሰማህ ያደርግሃል።
#5_ማዘግየት
አስፈላጊ ኃላፊነቶችህን በጊዜው ማከናወን እንዳትችል ያደርግሃል::
በተለያዮ ጉዳዮች እኔን ለማማከር ለምትፈልጉ
ስልክ
0912871085
0912871085☎️
ጥበብ ታላቆን ታከብራለች 🙏
ግሩፑን ለወዳጅ ዝመድ ሼር አድርጉ