ለአዳሪ የቁርአን ሒፍዝ ፈላጊዎች
በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ስር የሚገኘው የዳሩል ሒጅራ (ደረቶ) ቅርንጫፍ የቁርኣን ሒፍዝ ማዕከል ለ2017/1446 ሒ የሒፍዝ አዳሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል።ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ብቻ በአካል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
ፆታ ወንድ
👉 የጤና ሁኔታ፡- ከተላላፊ በሽታ የፀዳና ጤነኛ
👉 ስነ-ምግባሩ ጥሩ የሆነ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
👉 እድሜው ከ13 እስከ 20 የሆነ
👉 የመርከዙን ህግጋት አክብሮ መማር የሚችልና አላማ ያለው
👉 በመርከዙ የተቀመጠውን የወጪ መጋራት የሚችል
👉 የተማረውን ለማህበረሰብ ለማስተማር ዝግጁ የሆነ
👉 የመግቢያ ፈተና ማለፍ የሚችል
ማሳሰቢያ
‐ ተመዝጋቢዎች ለምዝገባ ስትመጡ ከወላጅ ወይም ወኪል ጋር መምጣት አለባቸው
‐ የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው መስከረም 04-01-2017 አ.ል ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ ሲሆን ቦታውን ለምዝገባ ስትመጡ የምናሳውቅ ይሆናል።
‐ ለምዝገባ ስትመጡ የወላጅ/ወኪል ፎቶ (የተማሪ እና የወላጅ) እና መታወቂያ ኮፒ እንዳይረሡ።
የምዝገባ ቦታ፡– ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር 18 (አዲስ አበባ) ስልክ ወይም
- ደረቶ ቅርንጫፍ (ኬንቴሪ) ስልክ 0983045369
ለተጨማሪ መረጃ +251911591442/+251912091966
ቴሌግራም:‐ @Ibnuesmael ወይም @webaje1
በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የወርጂ ማህበረሰብ ዳዕዋ አስተባባሪ ኮሚቴ
_
🕌 ibnu Mas'oud islamic Center
Addis Ababa, Ethiopia