📖 እግዚአብ#ሔር እንዲህ ይላል 📖
ማንም። #እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ #ወንድሙን_ቢጠላ ሐሰተኛ ነው፤ ያየውን ወንድሙን የማይወድ ያላየውን #እግዚአብሔርን_ሊወደው እንዴት ይችላል? እግዚአብሔርንም የሚወድ ወንድሙን ደግሞ እንዲወድ #ይህች_ትእዛዝ ከእርሱ አለችን።
#1ኛ የዮሐንስ መልእክት 4:20-21