እርሱ ከሰማይ እዚህ ድረስ የመጣው
እኛ ከዚህ ሰማይ ድርስ እንድንሄድ ነው !
መሄድ ብቻ አይደለም ክርስቶስ ከሰማይ ወደ ምድር የመጣው ስለ እኛ ለመረገም ነው!
“በእንጨት የሚሰቀል ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና ክርስቶስ ስለ እኛ እርግማን ሆኖ ከሕግ እርግማን ዋጀን፤” (ገላትያ 3፥13)
እኛም ሰማይ የሄድነው ለመባረክ ነው
“በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።” (ኤፌሶን 1፥3)