#ExitExam
#moeexitexam
#Sene
ማስታወቂያ
የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ
ትምህርት ሚኒስቴ በሰኔ 2017 የሚሰጠውን የቅድመ ፕሮግራሞች የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ዳግም ለመፈተን እየተጠባበቃችሁ ላላችሁ አመልካቾች በሙሉ ምዝገባ የሚካሄደው ከ ሚያዝያ 14 እስከ ግንቦት 05/2017 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ የመመዝገቢያ ቅጽ https://exam.ethernet.edu.et ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በሟሟላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ፈተናው የሚሰጥበትን ቀን ወደፊት የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን።
ማሳሰቢያ፡
1. ፈተናውን ለመውሰድ የብሔራዊ (የፋይዳ) መታወቂያ እንደ ቅድመ ሁኔታ መቀመጡን አውቃችሁ ከወዲሁ አቅራቢያችሁ በሚገኙ የአገልግሎቱ መስጫ ተቋማት በመሄድ መመዝገብ ይኖርባችኋል።
2. የአገልግሎት ክፍያ (500 ብር) በቴሌ ብር በኩል ብቻ የሚፈጸም ይሆናል።
#የኢፌድሪ ትምህርት ሚኒስቴር
JOIN➾@MOEEXITEXAM2017➠For All Department
JOIN➠@ACCOUNTING_MATERIAL➠For Accounting
JOIN➾@ACCOUNTING_2017➠For Accounting
JOIN➾@ACCOUNTING_ONLINE_MODEL➠For Accounting
JOIN➾@MGMT_ONLINE_MODEL➠For Management
JOIN➠@MGMT_QUIZ➠For Management
JOIN➠@MGMT_MATERIAL➠For Management
JOIN➠@MOE_EXIT_EXAM_PDF➠For All Department
JOIN➠@MARKETINGS_2017➠For Marketing
JOIN➠@ECONOMICS_2017➠For Economics
JOIN➠@ETH_HABESH➠ምርጥ መጣጥፎች
JOIN➾@ETHIOS_JOBS➠For Job Seekers