ይህውልሽ አንዳንዴ…🤎
ከሰዎች ጋር ሆነሽ ብቻኝነት ያንገላታሻል…በሰው ተከበሽ ጭር ይልብሻል…ማውራት ፈልገሽ እንዴት እንደሚወራ ይጠፋብሻል…አፍሽ ይቆላለፋል… ይህውልሽ አንዳንዴ…የጠላሺው ሰው ይናፍቅሻል…መናፍቅ እማትሺውን ሰው ናፍቆቱ ይፃናብሻል…ይህውልሽ አንዳንዴ…የሞቀ አልጋ ውስጥ ሆነሽ ይበርድሻል…በውድቅት ለሊት መሄድ ያሰኝሻል…ብቻ ይህውልሽ አንዳንዴ ሁሉም ግራ ይሆናል… 🥺🤎
ዮሀንስ የማርያም ልጅ @Jo_21_19
🔔 @Kurach_kalat 💭
✨
@mrwendi1 ✨