ዛሬ የሙዚቃ ልደቷ ነው !
ታህሳስ 1/1970 - ♾️
●➠ ስለ ሙዚቃ እና ሙዚቀኝነት ሲነሳ ተስጥኦ ትልቁን ድርሻ ይወስዳል በእውነተኛ ሙዚቃ ውስጥ ሀሳብ ስሜት እውነት ፍቅር ይስተጋባል በሙዚቃ ሀገር ይገነባል ትውልድ ይቀረፃል ለትውልድ ደግሞ ታሪክ ይሰነድበታል እንዲህ ባለው ጠቃሚ ኢንዱስትሪ ላይ ከተከሰቱ እና በአጭር ጊዜ ብዙ እርምጃዎችን ከተራመዱ ሙዚቀኞች መሀል ኤልያስ መልካ ግንባር ቀደሙ ነው ። በዚህ ኢንዱስተሪ ላይ እንደ ኤልያስ መልካ ያለ ተስእጦን ከረቀቀ የሙያ ጥግ እና ከተሟላ ስብእና ጋር የተላበሰ ሙያተኛን ማግኘት መቻል ደግሞ እንደ ሙዚቃ አድማጭ በእጅጉ እድለኝነት ነው።
●➠ ኤልያስ መልካ የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ላይ ምን ማለት እንደነበር እሱን ከማጣት በላይ ማሳያ አለ ብዬ አላምንም
●➠ ውድ ኤልያስ መልካ እንኳንም ተወለድክልን መልካም የ47ኛ አመት ሰማያዊ ልደት !!! 🎉
🦋● @MUSIC_ETHIOPIA ●🦋