የህዝብ ትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ጭማሪ ተደረገ፡፡
አዲሱ ታሪፍ ከነገ ጥቅምት 06 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል ተብሏል።
ጭማሪ በተደረገበት በአዲሱ ታሪፍ ዝቅተኛው 10 ብር ሲሆን ከፍተኛው 65 ብር ገብቷል።
የአዲሱ ታሪፍ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል 🔼🔼
Via @mussesolomon