🛑ከላይ በምስሎቹ ላይ እንደምታዩት አንድ በዲጅታል ዘርፉ ላይ ብዙ ልምድ የወሰድኩበት ኤቨንት ላይ ተጋብዤ ሄጄ ነበር ፡
🖋ኤቨንቱ ዘውድ ቴክ ለመጀመሪያ ዙር ተመዝጋቢዎቹ ID ካርድ እንዲወስዱ እና አግሪመንት እንዲፈራረሙ ያዘጋጀው ፕሮግራም ነበር ፡ ታድያ ብዙዎቻችሁ በውስጥ መስመር በቀደመው ምዝገባ ሳንሳተፍ ተዘጋብን ላላችሁ ጥሩ ዜና ይዤላችሁ መጥቻለሁ።
🖋ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ግራፊክስ ዲዛይን ፣ ቪድዮ ኤዲቲንግ እና ዲጅታል ማርኬቲንግ ከነፃ አፕወርክ ስልጠና ጋር በአንድ ላይ ከምትጠየቁት ክፍያ 25% ብቻ በመክፈል የተቀረውን 75% ደሞ በብድር ተምራችሁ ስትጨርሱ በዘውድ ቴክ በኩል ስራ ሲሚመቻችሁ የምትከፍሉት ነው የሚሆነው (በዘውድ ቴክ በኩል ስራ ካልተመቻቸ የ 75% ክፍያውን የመክፈል ግዴታ የለባችሁም: እንዲሁም የተዘጋጀው ብድር ከወለድ ነፃ ነው።
⚠️ያለው ቦታ ውስን ስለሆነ በዚህ ዙር ስልጠና ለመካፈል ከታች በማስቀምጥላችሁ የዘውድ ቴክ ኦፊሻል ቴሌግራም ቻናል ገብታችሁ ኦረንቴሽን እዩ እና እዛ ላይ ባሉት ስልክ ቁጥሮች መደወል እና መልዕክት መላክ ትችላላችሁ።
ለመመዝገብ👇🏽
https://t.me/zewdtech/43