በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ አርሲ ዞን ወንዶ ወረዳ "ጎቱ ኦኖማ" በተባለው አከባቢ ከሰዓት 10 ሰዓት አካባቢ በተራሮች ላይ የእሳት ቃጠሎ መነሳቱን የወረዳው ኮሚኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል።
የእሳቱ መከሰት መንስዔው በድርቅ ምክንያት የተከሰተ ነው ያለው ቢሮው የተከሰተውን ቃጠሎ በህብረተሰቡ ተሳትፎ ለማጥፋት እየተሞከረ ነው ሲል አስታውቋል።
Via @mussesolomon
የእሳቱ መከሰት መንስዔው በድርቅ ምክንያት የተከሰተ ነው ያለው ቢሮው የተከሰተውን ቃጠሎ በህብረተሰቡ ተሳትፎ ለማጥፋት እየተሞከረ ነው ሲል አስታውቋል።
Via @mussesolomon