ኑሮ ርካሽ የሆነባቸው የዓለማችን 10 ከተሞች የትኞቹ ናቸው?
መገበያያ ገንዘብ የመግዛት አቅም፣ የነዋሪ ብዛት ፣የተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ፣ የቆዳ ስፋት እና የሸቀጦች አማካይ ዋጋን መሰረት በማድረግ ኑሮ ርካሽ የሆነባቸው የዓለማችን ከተሞች ዝርዝር ይፋ ተደርጓል።
የሶሪያዋ ደማስቆ በአንጻራዊነት ኑሮ ያልተወደደባት ከተማ ሆናለች። የኢራኗ ቴህራንም ሁለተኛዋ ከተማ ተብላለች።
Via @mussesolomon