የሕይወት መንገድ!
የሕይወት መንገድ፣ ለቤዝዎት የተገለጠ እውነት በተሰኘ ርዕስ በጸሐፊ መልካሙ ተፈራ የተጻፈው መጽሐፍ የፊታችን እሁድ የካቲት 9/2017 ዓ.ም ሙሉ ቀን በሆሳዕና ሴች ዱና ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን በታላቅ ድምቀት ይመረቃል።
በሆሳዕናና አካባቢው የምትገኙ ቅዱሳን በዕለቱ እንድትገኙ፣ ከሆሳዕና ከተማ ውጪ ምትገኙ ቅዱሳን መጽሐፉን ማግኘት ከፈለጋችሁ በዚህ ስልክ 0930888605 በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ።