ሁዳ መልቲ-ሚዲያ የፕሮግራም አቅራቢ
አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
የስራ መደብ - ፕሮግራም አቅራቢ
ብዛት - 1
ጾታ - ወንድ
የስራ ቦታ - ጦር ሃይሎች ሆላንድ ኢምባሲ አጠገብ፣ የሁዳ መልቲ-ሚዲያ ስቱዲዮ
ደሞዝ: በስምምነት
የሥራ ሰዓት: Full Time
አስፈላጊ መስፈርቶች- ከዚህ በታች ያሉ መስፈርቶችን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል።
1/ በጋዜጠኝነትና ተያያዥ የትምህርት ዘርፍ ለመስራት ተሰጥኦውና በመስኩም ለመስራት ፍላጎት ያለው
2/ ሚዲያው በሚያሰማራው ስራዎች ላይ ለመስራት ተነሳሽነት ያለው
3/ ፕሮግራም የማዘጋጀት፣ ቃለ መጠይቅ የማድረግና መድረክ የመምራት አቅሙና ዝግጁነቱ ያለው
4/ የስነ- ጹሁፍና የንግግር ክህሎት ያለው
እነዚህን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች በዚህ ስልክ ቁጥር በመደወልና በቴሌግራም አድራሻ መልዕክት በማስቀመጥ መመዝገብና መወዳደር የምትችሉ መሆኑ እናሳውቃለን፦
ቴሌግራም፦
+2519-25-11-90-23
@IbrahimDFZ
____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs