#ካነሳኝ_ከአፈር_ከትቢያ
ካነሳኝ ከአፈር ከትቢያ
ካቆመኝ በሰገነት
እዘምራለሁ ለእግዚአብሔር
በሞገስ ካጌጥኩበት
#አዝ
የአምበሶቹን አፍ የዘጋ
እኔን ለማዳን የተጋ
ስደተኛ ሰው ብሆነም
አልተለየኝም ልጁን
#አዝ
ተናወጠ ወይኒው
በመዝሙር ሳወድሰው
የእጅን ሰንሰለት የፈታ ብዙ
ነው ስራው የጌታ
#አዝ
አይቻለሁ እጁን
አብርቶልኛል ፊቱን
በልዑል ጥላ ስኖር ወሰን
በሌለው ፍቅር
#አዝ
ዘማሪ ዲያቆን ቤኛ ግርማ
እስትንፋ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን( መዝ 150 - 6 )
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መዝሙሮችን ለማግኘት
ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇
@ney_ney_emye_maryam
#ሼር
🙏🙏🙏🙏🙏
🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊
ካነሳኝ ከአፈር ከትቢያ
ካቆመኝ በሰገነት
እዘምራለሁ ለእግዚአብሔር
በሞገስ ካጌጥኩበት
#አዝ
የአምበሶቹን አፍ የዘጋ
እኔን ለማዳን የተጋ
ስደተኛ ሰው ብሆነም
አልተለየኝም ልጁን
ከቤቴ ግባ መምህሩ
እፈወሳለሁ በጤና
የህይወት ራስ መድኃኒት
የነፍሴ ክብር ንህና
#አዝ
ተናወጠ ወይኒው
በመዝሙር ሳወድሰው
የእጅን ሰንሰለት የፈታ ብዙ
ነው ስራው የጌታ
ከቤቴ ግባ መምህሩ
እፈወሳለሁ በጤና
የህይወት ራስ መድኃኒት
የነፍሴ ክብር ንህና
#አዝ
አይቻለሁ እጁን
አብርቶልኛል ፊቱን
በልዑል ጥላ ስኖር ወሰን
በሌለው ፍቅር
ከቤቴ ግባ መምህሩ
እፈወሳለሁ በጤና
የህይወት ራስ መድኃኒት
የነፍሴ ክብር ንህና
#አዝ
ዘማሪ ዲያቆን ቤኛ ግርማ
እስትንፋ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን( መዝ 150 - 6 )
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መዝሙሮችን ለማግኘት
ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇
@ney_ney_emye_maryam
#ሼር
🙏🙏🙏🙏🙏
🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊