🗓 ነገ ማለትም
#ዕለት:- ረቡዕ
#ቀን:- ታኅሣሥ ፲፮ ፳፻፲፯ ዓ.ም
በቅድስት ቤተክርስቲያናችን
አክብረን እና አስበን እንውላለን ።
#ዕለት:- ረቡዕ
#ቀን:- ታኅሣሥ ፲፮ ፳፻፲፯ ዓ.ም
በቅድስት ቤተክርስቲያናችን
ኪዳነ ምህረት ፣ ቅድስት ኤልሳቤጥ ፣ ቅድስት እየሉጣ ፣ ሰማዕቱ ጊጋር ፣ አባ ጽሕማ ፣ ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ፣ አባ ጳዉሊ
አክብረን እና አስበን እንውላለን ።