#እግዚአብሔር_ስራው_ድንቅ_ነው
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
ለኔ ያደረገው ብዙ ነው
እግዚአብሔር ስራውን ድንቅ ነው
ለኔ ያደረገልኝ ብዙ ነው
እረዳቴ እሱ ነው ከሰማያት
እግዚአብሔር ጠባቂ ለኔ ህይወት ብርሀን በፊቴ የሚያበራ
አምላኬ ድንቅ ነው የሱ ስራ
በመንገዴ ሁሉ የሚመራኝ
ስነሳ ስወድቅ የሚያስበኝ
ማንም አልመጣል ከወገኔ
ከሁሉም ይበልጣል እርሱ ለኔ
የዳየ ደብዳቤ ውድቅ አድርጎ
ህይወቴን መራልኝ ወደ ጎን
ኧረ እግዚአብሔር ማን ይሆናል
እሱን ለሚፈሩት ይታመናል
አንድ ቀን አስቤ ተጨንቄ
ለመኖር አልቻልኩም ተጠንቅቄ
ሁሉን ነገር ለእርሱ ትቸዋለሁ
በምህረት ጥላ እኖራለሁ
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
ለኔ ያደረገው ብዙ ነው
እግዚአብሔር ስራውን ድንቅ ነው
ለኔ ያደረገልኝ ብዙ ነው
እረዳቴ እሱ ነው ከሰማያት
እግዚአብሔር ጠባቂ ለኔ ህይወት ብርሀን በፊቴ የሚያበራ
አምላኬ ድንቅ ነው የሱ ስራ
በመንገዴ ሁሉ የሚመራኝ
ስነሳ ስወድቅ የሚያስበኝ
ማንም አልመጣል ከወገኔ
ከሁሉም ይበልጣል እርሱ ለኔ
የዳየ ደብዳቤ ውድቅ አድርጎ
ህይወቴን መራልኝ ወደ ጎን
ኧረ እግዚአብሔር ማን ይሆናል
እሱን ለሚፈሩት ይታመናል
አንድ ቀን አስቤ ተጨንቄ
ለመኖር አልቻልኩም ተጠንቅቄ
ሁሉን ነገር ለእርሱ ትቸዋለሁ
በምህረት ጥላ እኖራለሁ
እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን( መዝ 150 - 6 )
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መዝሙሮችን ለማግኘት
ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇
@ney_ney_emye_maryam
#ሼር
🙏🙏🙏🙏🙏
🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊