በንፁሀን መኖሪያ ቤት ላይ የድሮን ጥቃት ተፈፀመ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
የሰው በላው አገዛዝ ትናንት ታህሳስ 20 ቀን 2017ዓ.ም ከለሊቱ 11:15 ላይ በሸዋ መርሀቤቴ አውራጃ በሚዳ ሬማ ወረዳ በሬማ ከተማ በንፁሀን ወገኖቻችን መኖሪያ ቤት ላይ በአንድ ወር ውስጥ ለሁለተኛ ግዜ የድሮን ጥቃት ፈፅሟል።
የአማራ ህዝብ ታሪካዊ ጠላት የሆነው በውድቀቱ ዋዜማ ላይ የሚገኘው ፋሽስታዊ ስርዓት በጨፍጫፊው የአብይ አህመድ አየር ሀይል በንፁሀን ቤት ላይ በተፈፀመው የድሮን ጥቃት በቤቱ ውስጥ የነበሩ የአንድ ቤተሰብ አባላት ንፁሀን ወገኖቻችን ህይዎታቸው ሲያልፍ፤ ከፊሎቹ ከባድ ቁስለኛ ሆነዋል። ሲሉ የአይን እማኞች ለንሥር ሚዲያ ገልፀዋል።
ድል ለአማራ ህዝብ
ድል አማራ ለፋኖ
ንሥር ብሮድካስት መረጃ
ሰኞ ታህሳስ 21 ቀን 2017 ዓ.ም
=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!
ትዊተር: twitter.com/NISIRInternati1
ዮቱብ፣ https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=oM5AASTB3fSDK53F
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas…
ዌብሳይት : https://nisirbroadcasting.com/
WhatsApp: +1 (252) 574‑6084
Telegram: +1 (252) 574‑6084