OLD 1990 ethiopan Music⏮⏪⏯⏭⏩🎶


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


ያፈቀረን ማፅናናት ለኛ ኖርማል ነው አያሳስብም😉
#Join ያርጉና
ፈታ እያሉ በውብ የፍቅር ቃላቶች ይደመሙ😍
ዘፈን , ግጥም ,

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ dan repost
"ክርስቲያኖ ሮናልዶን ወደ ጦርነት ልትወስድ ትችላለህ እና እሱ ብቻውን ያሸንፍልሃል። ለሊዮኔል ሜሲ ሁሉንም የባርሴሎና የቡድን አጋሮቹን ማምጣት አለብህ።


😭
@Amenuse 💘
Join us @OLDmy 🙏


የነገ ሟች የዛሬን ሟች ሲቀብር!!!

1ኛ መቃ 33÷7


፡ ትዝ ይልህ ከሆነ…ልጆች እያለን…መሀረቤን ያያቹህ ስንጫወት…መሀረሙን እያየን አላየንም እያልን ስንዘምር…መሀረቡን ሳናየው ቀርተን ግን አልነበረም…ያው ጨዋታው እንዲቀጥል እንጂ…በህይወትህም አንዳንድ ነገሮችን ባለየ እለፋቸው…መኖርህ እንዲቀጥል…
               
                መሀረቤን ያያቹህ?…🤍
@Amenuse 🤙
Join us @OLDmy








ሰው በሰው መተኪያ አላገኘም ......❤️‍🩹
By 👉 @Amenuse ❤️‍🩹
Join us @OLDmy 👌🙏


ድንቅ እና ማራኪ ስራ ኤፍሬም ታምሩ
#አካሌ❤️
By👉 @Amenuse 👌❤️
Join us @OLDmy




ከኔ እረቀሽ...🙊😏
@Amenuse ❤️‍🩹
Join us @OLDmy 👌


@Amenuse ❤️‍🩹
join us @OLDmy




.
እርሷ…" በጣም ብዙ ነገሮችህ ተቀይሮዋል…"
እኔ… " በጣም ብዙ ነገሮች ቀይረውኛል…"

        ✍🏽 @Amenuse
@OLDmy


.          ምንህን ልባርክልህ?

  አንድ ወጣት ፈጣሪ ምስል ፊት ቆሞ እንዲህ ሲል ይፀልያል…" ፈጣሪዬ ያለኝን ሁሉ ባርክልኝ "

   ፈጣሪም መልሶ " ምንህን ልባርክልህ?…ስራህን እንዳልባርክልህ ስራ የለህም…ትዳርህንም እንዳልባርክልህ ትዳር የለህም…መልፋትህን እና መድከምህን እንዳልባርክልህ አትለፋም አትደክምም…ስለዚህ እንዲህ አድርግ …ቤትህ ሂድና ስራ ፈለግ ያኔ ባርክልሀለው…ራስህን ለትዳር አዘጋጅ የኔ ትዳርህን እሰጥሀለው…ልፋ፣ ድከም እና ጣር ያኔ እባርክልሀለው…"

         ✍🏽 @Amenuse 🙏❤️
          🤍 join us @OLDmy 🫶


☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾


እንኮን ለ2017 አመተ ምህረት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን  ❤️🙏

2017 ያሰብነው የሚሳካልን በደስታ በሰላም በጤና ሁነን ለአመነው አምላክ የምንታመንበት  የምናሳልፈው አመት ይሁንልን 🙏





19 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.