✝☦️ ✝️
🙏🙏🙏ተመስገን🙏🙏🙏
ስለ እኔ ስትል ከዚያ ከዙፋን የወረድክ
እየሱስ ክርስቶስ ሆይ
✝️ተመስገን✝️
ስለበደሌ በደለኛ የተባልክ
እየሱስ ክርስቶስ ሆይ
✝️ተመስገን✝️
ስለ ፍፁም ፍቅር ሞቴን የሞትክለኝ
እየሱስ ክርስቶስ ሆይ
✝️ተመስገን✝️
በፈሰሰው ደምክ ጽድቅን የለበስከኝ
እየሱስ ክርስቶስ ሆይ
✝️ ተመስገን✝️
በጅራፉ ጩሀት ሰለም የሰጠከኝ
እየሱስ ክርስቶስ ሆይ
✝️ተመስገን ✝️
በሞት ሞቴን ሽረክ ትንሳዔን ያበሰርክ
እየሱስ ክርስቶስ ሆይ
✝️ተመስገን✝️
በመንግስት በክብር ስትመጣ ታስበኝ
ዘንድ እማጸንሃለው
✝️አሜን✝️
🙏ምስጋና የባህሪ ገንዘቡ ለሆነው ለድንግል ማሪያም ልጅ ለመድህን አለም እየሱስ ክርስቶስ ምስጋናን እናቅርብ
✍️ ምክኒያቱም እኛ የምናጣው እንጂ እርሱ የሚጎድልበት ነገር አንዳች ስለሌለ
💡እናስተውል፦💡 ከክርስቶስ ፍቅር ማንም አይለየንም (ሐዋሪያው ቅዱስ ጳውሎስ ወደ ሮሜ ሰዎች የጻፈውን መልእክት እናንብብ ፥ ሮሜ 8:-35-39)
🙏ስለሚያነቡት እናመሰግናለን 🙏
✝️ከወደዱት✝️ሼር ያድርጉት↗️
✨✨✨✨✨✨✨
✝️#ኦርቶዶክሳዊ_ዝማሬ✝️
✨✨✨✨✨✨✨
👍 🔄 🙅♂️ ✍️
ˡᶦᵏᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ