TST APP


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ ፍጹም በጎነት ነው!

Bog‘liq kanallar  |  O‘xshash kanallar

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri




ይሄን የአጭበርባሪዎች ቪዲዮ ተመልከቱ ሌላም ሰው እንዲጠነቀቅ ሼር አድርጉ እባካችሁ ተጠንቀቁ https://youtu.be/QFQpy6ra9Hg?si=vkO_qr3vu6hBl6rm




መረጃ፡
በረከት ገበሬዋ "ሀገሬን ትቼ የትም አልሄድም" ስትል የነበረው ለካ እንዲህ ሊሆን ነው?
.****
"ሀገሬን ትቼ የትም አልወጣም" ስትል የነበረችው በረከት ገበሬዋ በድብቅ ሀገር ጥላ መውጣቷ ተሰማ! ጉዳዩ ግን ከግርምትም በላይ ብዙ ጥያቄዎችን የሚያጭር ነው። እኔ ግን ሶስት ጥያቄ አለኝ መልሱን በኮመንት እጠብቃለሁ
.****
1ኛ ተጠርጥራ በሕግ እየተፈለገች፣ እንዴትና በማን ድጋፍ ከአውሮፕላን ጣቢያ አምልጣ ወጣች? በመኪናም ከሆነ እንዴት ድንበር ተሻገረች?

2ኛ የፍርድ ቤት ትዕዛዝ የወጣው እሷ መውጣቷ ከተረጋገጠ በኋላ ነው ወይስ በሴራ?

3ኛ በቲክቶክ ላይ ለ3 ሰዓታት የቀጥታ ስርጭት (Live) ገብታ ኢትዮጵያ ያለች አስመስላ የሰጠችው መግለጫስ ሌላው ማታለያ ነበር?
.****
በረከት በድንገት የናጠጠ ባለሀብት መሆኗ በስተጀርባው "ትልቅ እጅ" እንዳለበት ይጠቁማል። በብልጽግና ስም ተሸሽጎ የሚሰራው የሙስና ሰንሰለትና ግብረ-አበሮቿ እነማን ናቸው? ይህች ልጅ ብቻዋን አይደለችም፤ ከጀርባዋ ያለውን ተዋናይ መለየት ግድ ይላል።
.****
እናንተስ ምን ትላላችሁ?
በረከትን ያስመለጣት "ትልቁ ሰው" ማነው?
ከዚህ ድርጊት ጀርባ ምን አይነት የሙስና ሴራ ይሸታችኋል?
የታዘባችሁትንና የሚሰማችሁን በኮመንት አስቀምጡ። (ከታች ያለውን የፍርድ ቤት ትዕዛዝ ተመልከቱ 👇)


በርካታ ኢትዮጵያውያንን በማጭበርበር ላይ ያለች ሴት ነች ከፍተኛ ጥንቃቄ አድርጉ የኢንስትግራም ስሟ linktr.ee/foziyaawel ነው ከፍተኛ ጥንቃቄ አድርጉ እስካሁን ከ 100 ሺህ ዶላር በላይ የተጭበረበሩ ሰዎች ወደ እኔ እየመጡ ነው


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ውድ ኢትዮጵያውያን በዚህ ቪዲዮ ላይ ያለውን በደንብ ተከታተሉ ይሄን ለምታውቁት ሰው ሁሉ ላኩ በተለይ ከ 3:06-3:49 ድረስ ያለችው ልጅ ቪክትም መስላኝ ነበር ዋና አጭበርባሪ እሷ ሆና ተገኝታለች በጣም ከፍተኛ ጥንቃቄ አድርጉ አሁን ቪዲዮ ከዩቱብ ላይ እንዲነሳ ብታደርግም አልቻለችም ፊቱ ዩቱብ ላይ አይታይም በዚህ በደንብ ይታያል ተጠንቀቁ




















Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ህዝቤ ሆይ እባክህ ንቃ ሙሉ ቪዲዮ ይህው ሊንኩ https://www.youtube.com/watch?v=9VocTqtzyyc&t=3s







19 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

4 844

obunachilar
Kanal statistikasi