🔴ጉድ እኮ ነው‼️👉 ''ቤተ መንግሥቱ አጠገብ ያለው ሥውር መቃብር'' || 4 ኪሎ አዲስ አበባ ተአምር ነው‼️
#ethiopia #ethiopiaorthodox #eotc
🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
በቀደሙት አባቶቻችን ጥረት እና ተጋድሎ የቆዩልንንና አገራችን በዓለም መድረክ ጎልታ እንድትታወቅ ያደረጉ ቅርሶቻችንን ትላንት በነበሩበት ውበትና ለዛ ልንጠብቃቸውና ልንከባከባቸው ይገባል፡፡ ከእነዚህ ቅርሶቻችን መካከል አንዱ ደግሞ በከተማችን አዲስ አበባ የሚገኘው የመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ነው:፡ ይህ ታላቅ ካቴድራል አሁን ላይ እድሳት እየተደረገለትና እድሳቱም በመጠናቀቅ ላይ ስለሆነ ከበ...